​ቡናማዎቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል

አህጉራዊ ውድድር የሚጠብቀው ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ እና የተከላካይ አማካይ ሥፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በ2016 የኢትዮጵያ…

ወጣቱ የመስመር አጥቂ ከአዳማ ከተማ ጋር ተለያይቷል

ቀሪ የውል ጊዜ የቀረው ዮሴፍ ታረቀኝ ከአዳማ ከተማ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል። ከታዳጊ ቡድን አንስቶ እስከ…

መልስ ያላገኘው ጥያቄ…

ደመወዝ ሳይከፈላቸው ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲያመሩ የተገደዱት የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች…… የ2016 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ እሁድ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የሸገር ደርቢ ጨዋታ የአሜሪካ ጉዞ ከምን ደረሰ?

በያዘነው ሐምሌ ወር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም የሸገር ደርቢ ጨዋታ ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት ጉዞ በተመለከተ የተጠናከረ…

ቢጫዎቹ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣዩ ዓመት ተሳታፊ የሆነው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርቧል። ከዓመታት በኋላ…

ባንክ እና ቡና አህጉራዊ ጨዋታቸውን በሜዳቸው አያደርጉም

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ሀገራችንን የሚወክሉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና በሜዳቸው ጨዋታ…

​ጎፈሬ አዲሱን የብራንድ አምባሳደር አስተዋውቋል

ግዙፉ ሀገር በቀል የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ጎፈሬ ኢንተርናሽናል አርቢትር በዓምላክ ተሰማን የኩባንያው አዲሱ የብራንድ አምባሳደር…

የዝውውር መስኮቱ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ ተደረገ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ቀደም ብሎ ባሳወቀው የዝውውር ጊዜ ላይ ማስተካከያ መደረጉን አስታወቀ የ2017 የውድድር ዘመን…

​’አሮን ሲማግሊቼላ’ ይሄንን ስም አስታውሱት!

ዘ ጋርድያን ከምርጥ ስልሣ ወጣት ተጫዋቾች ውስጥ ያካተተው “አዲሱ ኮርማ” ባለፉት ጊዜያት በባየርን ሙዩኒክ ወጣት ቡድን…

​ምዓም አናብስት  በይፋ አሰልጣኝ ቀጥረዋል

ዳንኤል ፀሐዬ ከአስራ አምስት ዓመታት በኋላ ወደ መቐለ ተመልሷል ከቀናት በፊት ዳንኤል ፀሐዬ የመቐለ 70 እንደርታ…