በ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ እንደሚሆን የሚጠበቀው ሲዳማ ቡና በቀጣዩ ሳምንት ዝግጅቱን እንደሚጀመር ታውቋል።…
ቴዎድሮስ ታከለ
ግዙፉ አጥቂ ወደ አልጄሪያ ሊያመራ ነው
ያለፉትን ሦስት ዓመታት በፋሲል ከነማ የቆየው ሙጁብ ቃሲም የአልጄሪያውን ክለብ ሊቀላቀል ነው፡፡ እግር ኳስን በሲዳማ ቡና…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ነባር ውል አድሷል
የአሰልጣኝ ብዙአየው ጀምበሩን ውል ያደሰው እና አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከአንድ ቀን በፊት ያስፈረመው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር…
የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ያደጉ ክለቦችን አሳውቋል
በሀዋሳ ከተማ አስተናጋጅነት ከሀምሌ 19 ጀምሮ እየተደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ያለፉ…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ቅዳሜ ይደረጋሉ
የምድብ ጨዋታዎቹን ያገባደደው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ አንደኛ ሊግ የሚገቡ ቡድኖችን ለመለየት ቅዳሜ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች…
መጣባቸው ሙሉ ማረፊያው ታውቋል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ መጣባቸው ሙሉ በፋሲል ከነማ ካሳደጉት አሠልጣኝ ጋር ዳግም የተገናኘበትን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በዛሬው ዕለት…
ማሊያዊው አጥቂ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል
በዛሬው ዕለት መሳይ ጳውሎስን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ማሊያዊውን አጥቂ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል…
መከላከያ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ጦሩ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹን ስድስተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ክለቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መሪነት በዝውውር ገበያው…
ሀዋሳ ከተማ የመስመር ተጫዋቹን ውል አድሷል
በአማካይ እና በመስመር ተከላካይ ቦታ መጫወት የሚችለው ተጫዋች በሀዋሳ ውሉን አራዝሟል፡፡ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ከቀጠረ በኋላ…