ሀድያ ሆሳዕና አጥቂ አስፈረመ

ሚካኤል ጆርጅ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቀለ፡፡ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ሀድየ ሆሳዕናዎች በዝውውር ገበያው ከየትኛውም የፕሪምየር ሊግ…

​ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

የመሐል ተከላካዩቹ አሌክስ ተሰማ እና አሚኑ ነስሩ ወልቂጤ ከተማን ለመቀላቀል ተስማሙ፡፡  በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

​አራት የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ወደ አዳማ ከተማ አምርተዋል

ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ እንደማይሳተፍ በክለቡ አሰልጣኝ ሲሳይ አብረሀም አማካኝነት ለተጫዋቾቹ በመገለፁ አራት የቡድኑ ተጫዋቾች ወደ…

ለፕሪምየር ሊጉ አዲስ አማራጭ መርሐ ግብር ወጣ

የዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የትግራይ ክልል ክለቦች ስለመወዳደራቸው  እርግጥ አለመሆኑን ተከትሎ በ13 ክለቦች መካከል የሚደረግ አማራጭ…

​ቅዱስ ጊዮርጊስ አማኑኤል ገብረሚካኤልን አስፈረመ

አማኑኤል ገብረሚካኤል በይፋ ፈረሰኞቹን ተቀላቀለ፡፡ በሀገራችን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የተነሳ ዘንድሮ መቐለ በፕሪምየር ሊጉ መሳተፍ አጠራጣሪ…

​ሀድያ ሆሳዕና የቀድሞ ተጫዋቹን  አስፈረመ

ዱላ ሙላቱ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቀለ።  ከዚህ ቀደም በሀዲያ ሆሳዕና መጫወት የቻለው. ፈጣኑ የመስመር ተጫዋች ቡድኑ በ2008…

አዳማ ከተማ ተከላካይ አስፈረመ

ትዕግስቱ አበራ አዳማ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረው ክለቡ በዛሬው ዕለት የመሐል እና የመስመር…

ሊዲያ ታፈሰ የቻን ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች

ኢትዮጵያዊቷ ጠንካራ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በ2021 ለሚደረገው የቻን ውድድር ላይ ከሚመሩ 19 ዳኖች ውስጥ ብቸኛዋ ሴት…

ኢትዮጵያዊያን በውጪ | ሽመልስ በቀለ ለተጨማሪ ዓመት በምስር ይቆያል

ከሰሞኑ ለእረፍት ኢትዮጵያ የነበረው ሽመልስ በቀለ በክለቡ ኮንትራቱ መጠናቀቁን ተከትሎ ውሉን አድሷል፡፡ በሀዋሳ ከተማ በመጫወት የክለብ…

ከፍተኛ ሊግ | ሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን የቀድሞ አሰልጣኙን ሾመ

አሰልጣኝ ኃይለየሱስ ጋሻው የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል፡፡ በአማራ ሊግ ተወዳዳሪ…