በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛው ሳምንት ሀዋሳ በሜዳው ለረጅም ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር በተጫወተው ጅማ አባ ጅፋር…
ቴዎድሮስ ታከለ
ከፍተኛ ሊግ | በዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ አሸነፈ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ አንድ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ተደርጎ ደቡብ ፓሊስ ተቸግሮም ቢሆን ቂርቆስ…
ሀዲያ ሆሳዕና ፀጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
ከአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጋር የተለያየው ሀዲያ ሆሳዕና ፀጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ ቀጥሯል፡፡ ክለቡ የአሰልጣኝ ቡድን…
ምንተስኖት አሎ ሙከራውን አጠናቆ ዕሁድ ይመለሳል
በቱርኩ ክለብ አንታናይስፓር ለሳምንታት የሙከራን ጊዜን ያሳለፈው ምንተስኖት አሎ ዕሁድ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል፡፡ ለተጫዋቹ የሙከራ እድል…
ከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
ባለፉት ቀናት እና ዛሬ የተሰሙ የከፍተኛ ሊግ መረጃዎችን እንዲህ አቅርበናቸዋል፡፡ የወላይታ ሶዶ እና የከፋ ቡና ጨዋታ…
አይቮሪኮስታዊው አጥቂ ከፈረሰኞቹ ጋር ተለያየ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በጥቅምት ወር አጋማሽ የተቀላቀለው የፊት መስመር ተጫዋቹ ዛቦ ቴጉይ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡…
“ወደ ክለቡ ተመልሶ የመስራት ወኔ የለኝም፤ ፍላጎቴ ሞቷል” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ
ከክለቡ የእግድ ደብዳቤ የደረሳቸው አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር መለየታቸውን ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ባደረጉት ቆይታ…
ሀዲያ ሆሳዕና ቅጣት ተጣለበት
የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በሀዲያ ሆሳዕና ላይ ቅጣት መጣሉን ሶከር ኢትዮጵያ ያገኘችው መረጃ ይጠቁማል፡፡ በአስራ ሁለተኛው ሳምንት…
ሀዲያ ሆሳዕና በህክምና ባለሙያው እና ቴክኒክ ዳይሬክተሩ እየተመራ ወላይታ ድቻን ይገጥማል
ትናንት የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን ጨምሮ ሁለቱን ረዳት አሰልጣኝ ከኃላፊነት ያገደው ሀዲያ ሆሳዕና በዚህ ሳምንት…
የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተከላካይ እስከ አንደኛው ዙር ፍፃሜ ድረስ ክለቡን አያገለግልም
ወሳኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ የመሀል ተከላካይ እና አምበል አስቻለው ታመነ በባህር ዳሩ ጨዋታ በገጠመው ጉዳት እስከ አንደኛው…