ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎን አስተናግዶ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።…

ለሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት 22 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

ከሀምሌ 12 እስከ 19 በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ዝግጅት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ…

ፕሪምየር ሊግ | ሲዳማ ቡና ከመውረድ ስጋት ነፃ ሲወጣ ደደቢት ከወልዲያ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደው ደደቢት እና ወልዲያ ነጥብ ሲጋሩ ሲዳማ ቡና…

ሀዋሳ ከተማ ከሁለት ተጨዋቾቹ ጋር ተለያይቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ በ35 ነጥቦች 10ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ወጣ ገባ አቋም…

ሎዛ አበራ እና ቱቱ በላይ ለሙከራ ወደ ስዊድን አምርተዋል

የደደቢቷ አጥቂ ሎዛ አበራ እና የቅዱስ ጊዮርጊሷ አማካይ ቱቱ በላይ በስዊድን ክለቦች የሙከራ ጊዜ ለማሳለፍ ዛሬ…

አርባምንጭ ከተማ የተገቢነት ክሱ ውድቅ ተደረገበት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ደደቢት አርባምንጭን 2-1 በረታበት ጨዋታ በሁለት ተጫዋቾች ላይ የተገቢነት…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በ16ኛው ሳምንት

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት አርብ ተካሂዶ በመሪዎቹ መካከል ያለው ልዩነት ወደ ቀጣዩ ሳምንት ሲሸጋገር…

አርባምንጭ ከተማ በደደቢት ላይ የተጫዋች ተገቢነት ክስ መስርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ በደደቢት 2-1 የተረታው አርባምንጭ ከተማ የተገቢነት ክስ አቅርቧል፡፡ በአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ…

ሀዋሳ ከተማ የሜዳ ለውጡ ላይ ቅሬታውን አሰምቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ ሀዋሳ ላይ ይደረጋል ተብሎ የተጠበቀው የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ…

የተሾመ ታደሰ ጉዳይ ውሳኔ አግኝቷል

ፌዴሬሽኑ ለአንድ አመት ያህል ሲጓተት በነበረው የአርባምንጭ ከተማ እና የአጥቂው ተሾመ ታደሰ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አሳልፏል።…