የአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከወቅታዊ የቡድኑ ውጤት ጋር በተያያዘ አዳዲስ ውሳኔዎችን እና የአሰልጣኝ ቡድን አባላት…
ቴዎድሮስ ታከለ

መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ
በፕሪምየር ሊጉ ላይ ውጤት ከራቃቸው ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኙ ጋር መለያየቱን ሶከር…

የሁለት ቡድኖች ተጫዋቾች በደመወዝ አለመከፈል ለችግር መዳረጋቸውን ገለፁ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ላይ እየተካፈሉ የሚገኙት የአርባ ምንጭ እና ሀምበርቾ ተጫዋቾች በደመወዝ አለመከፈል ችግር ውስጥ…

አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ከባድ ቅጣት ተላለፈባቸው
ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በነበረው ጨዋታ በዕለቱ ዳኛ የቀይ ካርድ ተመልክተው የነበሩት የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ…

ድሬዳዋ ከተማ በደል ተፈፅሞብኛል በማለት የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል
በዝናብ እና መብራት ሦስት ቀናቶችን ፈጅቶ ትናንት በተጠናቀቀው የድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ ዙሪያ ድሬዳዋ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የጦና ንቦቹ ለተከታታይ ዓመት የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጡ
በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ መርሃግብር ሸገር ከተማን የገጠመው ወላይታ ድቻ 2ለ0 በመርታት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የፍፃሜ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | መቻል እና ወላይታ ድቻ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል
በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ መቻል እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜ…

ሀዋሳ ከተማ በውሰት ወጣት ተጫዋች አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረቱ ሀዋሳ ከተማ አንድ ተጫዋችን በውሰት ከከፍተኛ ሊጉ ክለብ የግሉ አድርጓል። የሊጉን የሁለተኛውን ዙር…

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሚደረግበት ቦታ ታውቋል
ስምንት ቡድኖች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሚደረግበት ቦታ ታውቋል። አርባ አራት ቡድኖችን በአራት ምድቦች…