ከቀናቶች በፊት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለው የነበሩት መቻሎች የተጨማሪ ስምንት ተጫዋቾች ዝውውርን አጠናቀዋል። በኢትዮጵያ ሴቶች…
ቴዎድሮስ ታከለ
ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በትላንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ወልቂጤ ከተማዎች አስረኛ ፈራሚያቸው አግኝተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን የክለቡ አለቃ አድርገው…
ሀዋሳ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ ወደ ቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚገቡበት ቀን ይፋ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ድሬዳዋ ከተማ የአንድ ግብ ጠባቂን ዝውውር ሲያገባድድ የሁለት ነባሮችን ውልም አራዝሟል።…
አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ዓመቱን በተፎካካሪነት የቋጨው የአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልዱ አርባምንጭ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ንግድ ባንክ አማካይ አስፈረመ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። በአዳማ ከተማ ከትናንት በስትያ ለ2016 የኢትዮጵያ…
ሀድያ ሆሳዕናዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
በአዲሱ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩት ቀን ይፋ ሆኗል። በ2016 የፕሪምየር…
ኢትዮጵያ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበትን ቀን ይፋ አድርጓል
የሊጉ ተወዳዳሪ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ በያዝነው ሳምንት ዝግጅቱን ይጀምራል። ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪችን የክለቡ…
በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች ዋንጫ ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል
በኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የታንዛኒያ ቆይታ ዙሪያ አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ መግለጫ ሰጥተዋል። የሴካፋ ሴቶች…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም የአዳዲሶቹን ቁጥር አስር አድርሷል። በአሰልጣኝ…

