የአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለው አዳማ ከተማ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። በክለቡ የነበሩ ወሳኝ ተጫዋቾችን ለሌሎች ክለቦች አሳልፎ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል። በዝውውር መስኮት ወሳኝ የሆኑ ተጫዋቾችን…
ንግድ ባንክ ጋናዊ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከላካይ እና አማካይ ቦታ ላይ መጫወት የሚችል ጋናዊ ተጫዋች አስፈርሟል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚው ታውቋል
በከፍተኛ ሊጉ በሀምበሪቾ ዱራሜ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው ግብ ጠባቂ ወደ ኢትዮጵያ ቡና አምርቷል። ከቀጣዩ የውድድር…
ድሬዳዋ ከተማ የመስመር ተከላካይ አስፈረመ
የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ስድስተኛ ፈራሚው የመስመር ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ሆኗል። ዘግየት ብሎም ቢሆን ወደ ተጫዋቾች…
ንግድ ባንክ የሰባት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ትልቁ የሀገሪቱ የሊግ ዕርከን ያሳደጉ ሰባት ተጫዋቾች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውላቸው ተራዝሞላቸዋል። በ2016…
ወላይታ ድቻ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ
የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ወላይታ ድቻ አምስተኛ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። ለፕሪምየር ሊጉ የቀጣይ ዓመት ጉዟቸው ቡድናቸውን እያጠናከሩ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ የሰባት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የአምስቱን ውል አድሷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ሀዋሳ ከተማ ወደ ዝውውሩ በመግባት የሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ታፈሰ ሰለሞን ወደ ቀድሞው ክለቡ ተመልሷል
በፋሲል ከነማ የውድድር ዓመቱን ያሳለፈው ታፈሰ ሰለሞን ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል። የአሰልጣኝ ዘርዐይ ሙሉን ኮንትራት በማራዘም…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን ዓመቱን በሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ ያጠናቀቀው ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

