የ2015 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ዙር የ13ኛ ሳምንት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ሲጠናቀቁ ሀዋሳ…
ቴዎድሮስ ታከለ
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መሪው ንግድ ባንክ እና ተከታዮቹ የመጀመሪያውን ዙር በድል ቋጭተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታቸው ዛሬ በተደረጉ ሦስት መርሀግብሮች ሲጀመር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ…
ቱሪስት ለማ የሰባት ጨዋታዎች ቅጣት ተጥሎባታል
ሀዋሳ ከተማ በኢትዮ ኤሌክትሪክ በተሸነፈበት ጨዋታ ያልተገባ ባህሪን ያሳየችው አጥቂዋ ቱሪስት ለማ ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ድል ሲቀናው ልደታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ያሳካበት እንዲሁም ልደታ…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ተጠባቂው የንግድ ባንክ እና መቻል ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሁለተኛ ቀኑ ዛሬም ቀጥሎ የተጠበቀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ አሸናፊነት ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በሁለት መርሐ-ግብሮች ሲጀመር በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ አስፈርሟል
የመስመር አጥቂው አብዱራህማን ሙባረክ የኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ፈራሚ ሆኗል። በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ…
አሸናፊ በቀለ በይፋ የዐፄዎቹ አሰልጣኝ ሆነዋል
አሸናፊ በቀለ አዲሱ የዐፄዎቹ አሰልጣኝ ሲሆኑ ረዳት አሰልጣኛቸውንም ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ላይ ከቅርብ…
ቀጣዮቹ የሴቶች ሊግ አስተናጋጅ ከተሞች ተለይተዋል
የ2015 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር እና ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚደረጉባቸውት ቦታዎች ታውቀዋል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት የሚደረገው…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሥራ አስኪያጅ ለውጥ አድርጓል
በሊጉ ደካማ የውድድር ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ሾሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

