የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ኢትዮጵያ ቡና

ሁለተኛ ደረጃን ለማግኘት ወሳኝ የነበረው ፍለልሚያ በቡና አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት አስተያየታቸውን…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር

ሦስተኛውን ወራጅ ቡድን ሊጠቁም የሚችለውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ይህ ጨዋታ ለጅማ አባ ጅፋር የመርሐ ግብር ማሟያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 ሀዋሳ ከተማ

የረፋዱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት የሰጡት አስተያየት ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…

ሪፖርት | በዋንጫ ሥነ-ስርዓት በታጀበው ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

ዐፄዎቹን ከኃይቆቹ ያገናኘው ጨዋታ ጥሩ ፉክክር ተደርጎበት በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማዎች ከድሬዳዋው ሽንፈት አንፃር ይድነቃቸው…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ነገ ከሰዓት በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። አዳማ ከተማ ቀድሞ መውረዱን ቢያረጋግጥም ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለተኛ…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ወደ ሦስተኝነት ከፍ ብሏል

ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎ ደረጃ ሲቀርብ ወልቂጤ አንድ እግሩ ከሊጉ ተንሸራቷል።…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ

ነገ በሁለተኝነት የሚከናወነውን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን አንስተናል። ከቻምፒዮንነት ውጪ ባሉት የሁለተኝነት እና ያላመውረድ ፉክክሮች ውስጥ የሚገኙት…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ጅማ አባ ጅፋር ከ ባህር ዳር ከተማ

የረፋዱ ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች እና የአሰልጣኞች አስተያየት ይህንን ይመስላሉ። ባሳለፍነው ሳምንት ያደረጓቸውን ጨዋታዎች በአቻ…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። ቻምፒዮኖቹ ከአንድ የጨዋታ ሳምንት ዕረፍት በኋላ ወደ ሜዳ ሲመለሱ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በዘርዓይ ሙሉ ስር የመጀመርያ ድሉን አሳክቷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መውረዱን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ ሀዋሳን አሸኝፏል። አዳማ ከተማ…