ተከታታይ ሽንፈቶች ገጥመውት የነበረው ድሬዳዋ ከተማ እጅግ ተሻሽሎ በቀረበበት ጨዋታ አዳማ ከተማን 3-0 ማሸነፍ ችሏል። አዳማ…
ዮናታን ሙሉጌታ
አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
በዘጠነኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ላይ የተገናኙት አዳማ እና ድሬዳዋ ተከታዩን አሰላለፍ መርጠዋል። አዳማ ከተማ የአምስት ተጫዋቾች…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ
የጨዋታ ሳምንቱን የመጨረሻ ግጥሚያ እንዲህ ዳሰነዋል። ሁለት በጥሩ አቋም ላይ የሚገኙ ቡድኖችን የሚያገናኘው የሳምንቱ የመጨረሻ ፍልሚያ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
የዘጠነኛውን ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ የረፋድ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ከሦስት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ የሚገናኙት…
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የጨዋታ ሳምንቱን ሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ግጥሚያ የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። በሁለቱ የሰንጠረዡ ክፍሎች ባሉ ፉክክሮች ውስጥ…
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ነገ ረፋድ ላይ የሚደረገውን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። በየፊናቸው እስካሁን አንድ ሽንፈት ብቻ የገጠማቸው ሁለቱ…
ሪፖርት | በክስተቶች የተሞላው ጨዋታ በሲዳማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ሲዳማ እና ሰበታን ያገናኘው የዘጠነኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በማማዱ ሲዲቤ ጎል ሲዳማን ባለ ድል አድርጓል። ሲዳማ…
ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
የዘጠነኛው ሳምንት መክፈቻ ጨዋታን አሰላለፍ የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ። በሀዋሳ ከተማ ሽንፈት የገጠመው ሲዳማ ቡና የኋላ ክፍሉ…
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የውድድር ዓመቱን ሀምሳኛ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። እስካሁን አራት ድሎችን ያሳኩት የጣና ሞገዶቹ አንዴም ተከታታይ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ
የዘጠነኛውን ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አንስተናል። በሰባተኛው ሳምንት ሽንፈት ያስተናገዱት ሰበታ እና ሲዳማ እርስ…