በያዝነው የ2019/20 የውድድር ዘመን የሚደረጉ የአህጉራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ውድድሮች ላይ ከኢትዮጵያ የሚሳተፉ ኮሚሽነሮች ተለይተዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ…
ዳኞች
አራት ኢትዮጵያውያን ሴት ዳኛች ወደ ታንዛንያ ያመራሉ
ከኅዳር 3 እስከ 13 በታንዛንያ በሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመዳኘት ከኢትዮጵያ ሁለት ዋና እና ሁለት…
የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል
ዕሁድ ማፑቶ ላይ ዮዲ ሶንጎ እና ቢድቨስት ዊትስ የሚያደርጉትን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያዊያን…
በ2020 የፊፋ ባጅ የሚያገኙ ዳኞች ታውቀዋል
በኢንተርናሽናል መድረክ ጨዋታዎችን እንዲመሩ የሚያስችለው የፊፋ ባጅን ለማግኘት በተሰጠው ፈተና. ያለፉ እና ከኢትዮጵያ ማዕረጉን የሚያገኙ እጩ…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻን ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ
የቻን ማጣርያ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ ታንዛንያ ላይ የሚደረገው ጨዋታ በኢትዮጵያውያን ዳኞች ይመራል። ታንዛንያ ላይ እሁድ…
ለሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ተመርጠዋል
የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ዕሁድ ሲጀመር አንድ ዋና እና አንድ ረዳት ዳኞች ከኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ይመራሉ
የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ሲከናወኑ ሉዋንዳ ላይ የሚደረገው ጨዋታም በኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ
የ2022 ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ሀገራት ቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ከቀናት በኋላ መካሄድ ሲጀምሩ ኢትዮጵያውያን ዳኞችም ወደ ሲሸልስ…
ኢትዮጵያዊ ዳኞች የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ለመምራት ወደ ሱዳን ያመራሉ
በሱዳኑ ኤል ሜሪክ እና የአልጀሪያው ጂኤስ ካቢሌ መካከል የሚደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ በኢትዮጵያዊ…
ቻምፒዮንስ ሊግ | የመቐለ እና ካኖ ስፖርትን ጨዋታ ጅቡቲያዊያን ዳኞች ይመሩታል
መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት አካዳሚ በመጪው እሁድ የሚያካሂዱትን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። ዋና ዳኛው ሳዳም…