የቻን ማጣርያ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ ታንዛንያ ላይ የሚደረገው ጨዋታ በኢትዮጵያውያን ዳኞች ይመራል። ታንዛንያ ላይ እሁድ…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች
የዋልያዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል
ዋልያዎቹ በቻን ማጣርያ በትግራይ ስታዲየም የሚያደርጉትን ጨዋታ በትግራይ መገናኛ ብዙሃን (ኤመሐት) በትግራይ ቴሌቪዥን በኩል የቀጥታ ሽፋን…
ቻን 2020| ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን ቀጥለዋል
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ ከሩዋንዳ ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ተጫዋቾችን በመቀላቀል በመቀለ ልምምዱን…
ቻን 2020| የኢትዮጵያ ተጋጣሚ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ልታደርግ ነው
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሩዋንዳ ለጨዋታው ወደ መቐለ ከማምራቷ በፊት የአቋም…
ዋልያዎቹ በመቐለ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
በትናንትናው ዕለት አመሻሽ መቐለ የገቡት ዋልያዎቹ ዛሬ ጠዋት ልምምድ ጀምረዋል። ከሩዋንዳ ጋር ላለባቸውው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ…
ቻን 2020| አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
በዛሬው ዕለት ዝግጅታቸው የሚጀምሩት ዋልያዎቹ ፍፁም ዓለሙ እና ፍቃዱ ዓለሙን ጨምሮ ስምንት ተጫዋቾችን ቀላቅለው በአጠቃላይ በ24…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተወሰኑ ለውጦች አድርጎ ወደ ዝግጅት ይገባል
የሃገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ ለሚሳተፉበት ቻን ውድድር ማጣርያ ከዛሬ ጀምሮ ወደ መቐለ በማቅናት ዝግጅት የሚጀምሩት ዋልያዎቹ…
ዋልያዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
በቻን ማጣርያ ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ መስከረም ሁለት በመቐለ ዝግጅታቸው ይጀምራሉ። የሃገር ውስጥ ሊግ ተጫዎቾች ብቻ ለሚሳተፉበት…
ፌደሬሽኑ ይቅርታ ጠየቀ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋልያዎቹ ለደረሰባቸው እንግልት ይቅርታ በመጠየቅ ብሄራዊ ቡድኑ ወደ ምድብ ድልድል በመግባቱም ሽልማት…
ዋሊያዎቹ በመጨረሻም ኢትዮጵያ ገብተዋል
ላለፉት ቀናት በሌሶቶ ጥሩ ያልሆነ ቆይታ የነበራቸው ዋሊያዎቹ ከደቂቃዎች በፊት በሠላም አዲስ አበባ ገብተዋል። ከጥቂት ቀናት…

