የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ነገ ዩጋንዳን ለመግጠም እየተዘጋጀች ባለበት ወቅት አስገራሚ መረጃ ከወደ…
የተለያዩ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
ከተጀመረ አንድ ወር ያሳለፈው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛው ሳምንት አዲስ አበባ ላይ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል።…
ሴካፋ 2017፡ ዩጋንዳ የምድብ ሁለት መሪነትን ከቡሩንዲ ተረክባለች
ካካሜጋ ላይ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ዩጋንዳ ደቡብ ሱዳንን 5-1 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ የምድብ ሁለትን መሪነት…
ሴካፋ 2017፡ ዛንዚባር በአስገራሚ ግስጋሴዋ ስትቀጥል ሩዋንዳ ከምድብ ለመሰናበት ከጫፍ ደርሳለች
በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የሐሙስ ጨዋታዎች ዛንዚባር ተጋጣሚዎቿን መርታቷን ስትቀጥል ሊቢያ እና ሩዋንዳ አቻ ተለያይተው ወደ…
“ኢትዮጵያም ሆነ ዩጋንዳ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ የሚያሸንፉን ሀገራት ነበሩ” የቡሩንዲ አሰልጣኝ ኒዩንጊኮ ኦሊቨር
ስለጨዋታው “የመጀመሪያ ግብ ካስቆጠርን በኃላም ሆነ እነሱ (ኢትዮጵያ) አቻ ሲሆኑ ተጫዋቾች እንዲረጋጉ ነበር ስራ ስሰራ የነበረው፡፡…
” በሁለተኛው አጋማሽ ወርደን ቀርበናል” የዋልያዎቹ ም/አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ
በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ በቡሩንዲ 4-1 ተሸንፋለች፡፡ ከጨዋታው በኃላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ሴካፋ 2017: ኢትዮጵያ በ15 አመት ውስጥ ትልቁን ሽንፈት በቡሩንዲ አስተናግዳለች
በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታ ቡሩንዲ በአሳማኝ ሁኔታ ኢትዮጵያን 4-1…
ሴካፋ 2017: ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሀሙስ ህዳር 28 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 1-4 ቡሩንዲ ⚽ 45′ ዳዋ ሆቴሳ (ፍ) ⚽ 30′ ፒየር…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ – የህዳር ወር የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች
የኢትዮጵያያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን ከተጀመረ አንድ ወር አስቆጥሯል። የ5 ዙር ጨዋታዎች በተደረጉበት ሊግ ምርጥ…
ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ ነገ ቡሩንዲን ትገጥማለች
ኬንያ እያስተናገደችው ባለው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ከአንድ ቀን እረፍት በኃላ ሐሙስ ቀጥለው ሲደረጉ…
Continue Reading
