ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ

ዛሬ በብቸኝነት በሃዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ የሚካሄደውን እና በሰንጠረዡ ሁለት ፅንፍ የሚገኙትን ቡድኖች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው…

Continue Reading

ስሑል ሽረ ከደቡብ ፖሊስ ጋር የተለያየውን ግብ ጠባቂ አስፈርሟል 

በቅርቡ ቀሪ የውል ወራት እየቀሩት የተለያየው ግብ ጠባቂው ዳዊት አሰፋ ስሑል ሽረን ሲቀላቀል የቀድሞ የቡድኑ ተጫዋች ጌታቸው…

አሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 2-0 ስሑል ሽረ

ጅማ አባጅፋር ስሑል ሽረን 2-0 ካሸነፈ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ “ከዚህ በኃላ በወጥ…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ሽረን በመርታት ወደ ድል ተመልሷል

ዛሬ ከተደረጉ ጨዋታዎች መካከል ጅማ ላይ ስሑል ሽረን ያስተናገደው ጅማ አባ ጅፋር 2-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ስሑል ሽረ

ነገ ከሚደረጉት ሰባት ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የጅማ አባ ጅፋር እና ስሑል ሽረ ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል።…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የዛሬ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳችንን በሽረ እና ጊዮርጊስ ጨዋታ እንጀምራለን። ባሳለፍነው ሳምንት ከሜዳቸው ውጪ ባደረጓቸው ጨዋታዎች በሽንፈት…

ስሑል ሽረ እና ኢትዮ ፉትቦል ሶልሽን አብረው ለመስራት ተስማሙ

ስሑል ሽረዎች ኢትዮ ፉትቦል ሶልሽን ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸው ውል በትላንትናው ዕለት ተፈራርመዋል። በሁለተኛው ዙር ከሚገኙበት…

ዘላለም በረከት እና ስሑል ሽረ ተለያዩ

ላለፉት አራት የውድድር ዓመታት ከስሑል ሽረ ቆይታ አድርጎ የነበረው ዘላለም በረከት ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያየ። በ2008…

ሪፖርት | አዳማ ከነማ በሜዳው በግብ ተንበሽብሾ ስሑል ሽረን አሸንፏል

በ18ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ላይ በ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስስሑል ሽረን ያስተናገደው አዳማ ከተማ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ስሑል ሽረ

በአዳማ እና ሽረ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች ልናነሳ ወደናል። የአዳማው አበበ ቢቂላ ስታድየም ነገ 09፡00 ላይ…

Continue Reading