በሊጉ የመጀመርያ ተሳትፎውን እያደረገ የሚገኘው ስሑል ሽረ በክረምቱ ካስፈረማቸው ሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል። የአማካይ…
ስሑል ሽረ
” ከአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ ጋር እስካሁን አልተለያየንም ” አቶ ተስፋይ ዓለም
ከትላንት በስቲያ በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስሑል ሽረ ያለ ዋና እና ረዳት አሰልጣኙ እንዲሁም ቡድን…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ በሜዳው ነጥብ መጋራቱን ቀጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ያለ አሰልጣኙ ድሬዳዋ ከተማን በሜዳው ያስተናገደው ስሑል ሽረ በሜዳው ለተከታታይ ሰባተኛ…
ስሑል ሽረ የነገውን ጨዋታ በቴክኒክ ዳይሬክተሩ እየተመራ ያከናውናል
በዚህ ዓመት ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገውና በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኘው ስሑል ሽረ የቡድኑ ደጋፊዎች…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ነገ ከሚጀምሩት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውስጥ ስሑል ሽረ እና ድሬዳዋ ከተማን የሚያገነኛውን ጨዋታ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 2 2 ስሑል ሽረ
ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም 04፡00 ላይ በተደረገ የፕሪምየር ሊጉ 11ኛ ሳምንት ጨዋታ መከላከያ እና ስሐል ሽረ…
ሪፖርት | መከላከያ እና ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
ረፋድ 04፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የ11ኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ያደረጉት መከላከያ እና ስሑል ሽረ 2-2 ተለያይተዋል።…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ 1-1 ደቡብ ፖሊስ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት አዲስ አዳጊዎቹ እና በወራጅ ቀጠናው የሚገኙት ስሑል ሽረ እና ደቡብ ፖሊስን…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ደቡብ ፖሊስ
ከነገ ጨዋታዎች መካከል ስሑል ሽረ እና ደቡብ ፖሊስ የሚገናኙበትን ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ሁለቱ አዲስ አዳጊ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ስሑል ሽረ
ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በብቸኝነት በተካሄደው የሊጉ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን አስተናግዶ 1-0…