30ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል ፋሲል…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ሪፖርት| ቢጫ ለባሾቹ ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ ሰጎኖቹና ዐፄዎቹ አቻ ተለያይተዋል
ስድስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ወልዋሎዎች ቡናማዎቹን 4ለ2 ሲያሸንፉ ነጌሌ አርሲ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል ነጌሌ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የ29ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ፍልሚያዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል ሀድያ ሆሳዕና ከ መቐለ 70…
ሪፖርት| ወልዋሎ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተቀላቀለ
በሁለተኛው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ወልዋሎ መቻልን በመለያ ምት 5 ለ 4 አሸንፎ ግማሽ ፍፃሜውን…
ሪፖርት | የደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል
ምዓም አናብስት በአራት ደቃቃ ውስጥ ባስቆጠሯቸው ሶስት ግቦች ፋሲል ከነማን ሲያሸንፉ ቢጫ ለባሾቹ በበኩላቸው ንግድ ባንክን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ28ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
28ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
ሪፖርት| ምዓም አናብስት ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
መቐለ 70 እንደርታ በፍፁም ዓለሙ እና ዓብዱለጢፍ ባምባ ግቦች ታግዞ ወልዋሎ ዓ/ዩን 2 ለ 1 ረቷል…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል
ዐፄዎቹ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ሲታረቁ የጦና ንቦቹ በጭማሪ ደቂቃ ባገኙት ግብ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል።…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ነገሌ አርሲ ከ ኢትዮጵያ መድን…
ሪፖርት| ማራኪው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
የመጨረሻ ደቂቃ አስገራሚ ትዕይንቶችን ያስመለከተን የሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ/ዩ ጨዋታ 2ለ2 ተጠናቋል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ…

