ቅድመ ዳሳሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

የነገ ረፋዱን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። ባህር ዳር ከተማ ከመዲናዋ ክለቦች ጋር ባደረጋቸው ተከታታይ ጨዋታዎች…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና

ነገ ከሰዓት የሚደረገውን የሳምንቱ ሁለተኛ ጨዋታ በዚህ መልኩ ዳስሰናል። ሲዳማ መሻሻል አሳይቶ አራት ነጥቦችን ካገኘባቸው ኢትዮጵያ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ተጠባቂውን የሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። በዘጠነኛው እና አስረኛው ሳምንት ያደረጓቸውን ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሁኔታ…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የአስረኛውን ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አሰናድተንላችኋል። ከእስካሁኖቹ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሦስት ድሎችን ያስመዘገቡት እና በተከታታይ…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

የዘጠነኛውን ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ የረፋድ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል።  ከሦስት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ የሚገናኙት…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የሰባተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን በዚህ መልኩ አንስተናል። አዲስ አበባ ላይ የነበሩትን የጨዋታ ሳምንታት በድል…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ

የሰባተኛው ሳምንት ተጠባቂ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ቃኝተነዋል። በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ የተቀመጡትን ሁለቱን ቡድኖች…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ

የሲዳማ እና ድሬዳዋን ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አንስተናል። ከሽንፈት በተመለሱ ቡድኖች መካከል የሚደረገው ይህ ጨዋታ በቶሎ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የአዲስ አበባው የሊጉ መርሐ ግብር የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል።  ባህር ዳርን ከረቱ በኋላ በሲዳማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና

የስድስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የሚጀምርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ነጥብ መጋራት ከቻለበት…