ኮትዲቯርን የሚገጥመው የዋሊያዎቹ 11 ተሰላፊዎች ታውቀዋል
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ኮትዲቯርን የሚገጥምላቸውን የመጀመርያ 11 መርጠዋል። ቡድኑ ባሳለፍነው እሁድ ማዳጋስካርን ከገጠመው ስብስብ የሁለት ተጫዋቾች ለውጥ ያደረገ ሲሆን በአማካይ
Read moreአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ኮትዲቯርን የሚገጥምላቸውን የመጀመርያ 11 መርጠዋል። ቡድኑ ባሳለፍነው እሁድ ማዳጋስካርን ከገጠመው ስብስብ የሁለት ተጫዋቾች ለውጥ ያደረገ ሲሆን በአማካይ
Read moreነገ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ኮትዲቯሮች ከደቂቃዎች በፊት ባህር ዳር ገብተዋል። 41 የልዑካን ቡድን ይዘው ወደ
Read moreየኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል ሽመልስ በቀለ ከነገው ጨዋታ በፊት ያለውን አስተያየት ለጋዜጠኞች ሰጥቷል። ስለማዳጋስካሩ ጨዋታ “በማዳጋስካሩ ጨዋታ ተጨዋቾቹ ጥሩ ተንቀሳቅሰዋል።
Read moreየኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ከነገው የኳትዲቯር ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ለጋዜጠኞች ሰጥተዋል። ስለ ዝግጅት “ለኮትዲቯሩ ጨዋታ ዝግጅት የጀመርነው
Read moreለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሁለተኛ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ነገ ከኮርዲቯር ጋር የሚጫወቱት ዋሊያዎቹ ዛሬ አመሻሽ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የመጨረሻ ልምምዳቸውን
Read moreከሰዓታት በፊት ወደ ባህር ዳር ያቀኑት ዋሊያዎቹ ለተጨማሪ ተጨዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። ወደ ማዳካስካር ካቀናው የልዑካን ስብስብ ዛሬ ባህር ዳር
Read moreኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት የሚያደርጉን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ የሚመሩት አራት ሞዛምቢካውያን ዳኞች ባህርዳር ገብተዋል። ዋናው ዳኛ ዘካርያስ ሆራሲዮ፣ ረዳት ዳኞች ሴልሶ
Read moreነገ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ኮትዲቯርን የሚገጥሙት ዋሊያዎቹ ከአንድ ሰዓት በፊት ባህር ዳር ደርሰዋል። ከትላንት በስትያ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ማዳጋስካርን
Read moreኒጀር፣ ኮትዲቯር፣ ኢትዮጵያ እና ማዳጋስካር በሚገኙበት ምድብ በተደረገ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኮትዲቯር ኒጀርን በሜዳዋ አሸንፋለች። ኢትዮጵያ ደግሞ ጉዞዋን በሽንፈት
Read moreቅዳሜ ኅዳር 6 ቀን 2012 FT ማዳጋስካር 1-0 ኢትዮጵያ 18′ ራያን ራቬልሰን – ቅያሪዎች 46′ ሞሬል ሀሲና 62′ ጋቶች ሀይደር 59′ ሲልቫንያ ፓውሊን 64′ አማኑኤል መስፍን 70‘ ካሮለስ ላላይና 85‘ አቡበከር አዲስ
Read more