ቻምፒየንስ ሊግ፡ አል አሃሊ በሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሷል

አል አሃሊ በአህጉሪቱ እግርኳስ አሁንም ሃያሉ ክለብ እንደሆነ ያስመሰከረበትን ድል ኤትዋል ደ ሳህል ላይ አስመዝግቧል፡፡ አሃሊ…

​ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ቲፒ ማዜምቤ ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት ለፍፃሜ ደርሷል

የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ክለብ የሆነው ቲፒ ማዜምቤ ለሁለተኛ ተከታታይ ግዜ በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ፍፃሜ መድረስ ያቻለበትን…

​ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዋይዳድ ካዛብላንካ ለፍፃሜ አልፏል

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ሲሸጋገር የሞሮኮው ሃያል ክለብ ዋይዳድ ካዛብላንካ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ከ2011…

​ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዩኤስኤም አልጀር ከዋይዳድ ካዛብላንካ በግማሽ ፍፃሜው ይገናኛሉ

አራት የሰሜን አፍሪካ ሃገራት ክለቦች ብቻ በቀሩበት የ2017 የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር…

​ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ማዜምቤ በግብ ሲንበሸበሽ ክለብ አፍሪካም ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል

በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች እሁድ ሲደረጉ ቲፒ ማዜምቤ እና ክለብ አፍሪካ ወደ…

​ቻምፒየንስ ሊግ፡ ኤትዋል ደ ሳህል አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ አላፊ ቡድን ሆኗል

የቱኒዚያው ኤትዋል ደ ሳህል የሊቢያውን አል አሃሊ ትሪፖሊ በአጠቃላይ ውጤት 2-0 በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀለ አራተኛው…

​ቻምፒየንስ ሊግ፡ አል አሃሊ፣ ዩኤስኤም አልጀር እና ዋይዳድ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ በተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ሲጀመሩ ወደ ቱኒዝ ያቀናው አል…

Continue Reading

​ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ሱፐርስፖርት እና ፉስ ራባት ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ሱፐርስፖርት ዩናይትድ እና ፉስ ራባት ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት የግማሽ ፍፃሜ…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ሴፋክሲየን ፉስ ራባትን ያስተናግዳል

የካፍ ዋንጫ እና የካፍ ክለብ ዋንጫ ከተዋህዱ በኃላ ለ14ኛ ግዜ በሚካሄደው የቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ፡ ቲፒ ማዜምቤ፣ ኤምሲ አልጀር እና ፉስ ራባት ድል ቀንቷቸዋል

በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ቅዳሜ ምሽት በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ቲፒ ማዜምቤ፣ ኤምሲ…