በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባት የውድድር ዓመታትን ያሳለፈው የግብ ዘብ ወደ ሌላኛው የሀገራችን ክለብ ማምራቱ ዕውን ሆኗል።…
ሀዲያ ሆሳዕና
አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ምክትሎቻቸውን አሳውቀዋል
በመቀመጫ ከተማቸው ዝግጅታቸውን የጀመሩት አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ አብረዋቸው የሚሠሩትን ምክትሎቻቸውን አሳውቀዋል። ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ለቀጣዮቹ ዓመታት…
ነብሮቹ በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ
የአሰልጣኝ ግርማ ታደሠው ሀድያ ሆሳዕና በክለቡ መቀመጫ ከተማ ልምምድ የሚጀምሩበት ዕለት ታውቋል። ያለፈውን የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ…
በግብፅ ሊግ ዓመቱን ሦስተኛ ሆኖ የቋጨው ክለብ ወጣቱን አጥቂ የግሉ አድርጓል
በ2013 አጋማሽ ወር ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጋር የተዋወቀው ፈጣኑ ተጫዋች ወደ ግብፅ ሊግ አምርቷል። በኢትዮጵያ እግር…
ብሩክ በየነ ነብሮቹን ለመቀላቀል ተስማማ
ሀድያ ሆሳዕና የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹን በሁለት ዓመት ውል የቡድናቸው አካል ለማድረግ ተስማምተዋል። የፕሪምየር ሊጉ ተካፋይ የሆነው…
ጫላ ተሺታ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። ከአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ ውል ማራዘም በኋላ የቃለአብ ውብሸት ፣ ከድር ኩሊባሊ…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመራው ሀድያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂውን ሲያስፈርም የአማካዩን ውል አድሷል። ከአሰልጣኙ ግርማ ታደሠ ውል…
ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ አዲስ ፈራሚውን አግኝቷል
ነብሮቹ የመስመር አጥቂውን ቀዳሚ አዲሱ ተጫዋቻቸው አድርገዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተወዳዳሪው ክለብ ሀድያ ሆሳዕና ከደቡብ አፍሪካው…
ሀዲያ ሆሳዕና የሦስት ተጫዋቾችን ኮንትራት አድሰዋል
የአሰልጣኝ ግርማ ታደሠን ውል ከቀናት በፊት ያራዘሙት ነብሮቹ የሦስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል በዛሬው ዕለት አራዝመዋል። ወደ…
ሀድያ ሆሳዕና የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ በነብሮቹ ቤት የሚያቆያቸውን ውል አድሰዋል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን 8ኛ ደረጃ…