ኢትዮጵያ መድኖች 3ለ0 በሆነ ውጤት ሲዳማ ቡናን በመርታት ተከታያቸው ኢትዮጵያ ቡና ነገ ጨዋታውን ከማድረጉ በፊት ያላቸውን…
ሲዳማ ቡና
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ሲዳማ ቡና
የ32ኛው ሳምንት የነጥብ ልዩነቱ ለማስቀጠል ወይም ለማስፋት የሚያልመው መሪው መድን እና በስምንት ውጤታማ ጨዋታዎች ከወራጅነት ስጋት ወደ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ደጋፊዎች የታደሙበት የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ የማይክል ኪፕሩቭል ብቸኛ ጎል ሲዳማን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
በአንድ ነጥብ የሚበላለጡ ቡድኖችን የሚያገናኘው ጨዋታ የ30ኛ ሳምንት ቀዳሚ መርሐግብር ነው። በአርባ ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ድል ተቀዳጅቷል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅበው የተጫወቱት ሲዳማ ቡናዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። ምሽት 12:00 ሲል…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ ቡና
በደረጃ ሰንጠረዡ በአምስት ነጥቦች ልዩነት የተቀመጡት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች እና ሲዳማ ቡናዎች ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ድል ለማድረግ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
ከፍተኛ የሆነ ፉክክርን ባስመለከተን ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና መቻል 2-2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ መቻል
ባለፉት አምስት ጨዋታዎች ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ በሦስት ነጥቦች የሚበላለጡ እና በጥሩ ወቅታዊ ብቃት የሚገኙ ክለቦችን የሚያፋልመው…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተካሄደው ተጠባቂው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ሲዳማ ቡና በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍጻሜ ተፋላሚ ሆኗል
የኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ መቻልን የገጠመው ሲዳማ ቡና በመለያ ምት 7ለ6 በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍጻሜ…

