ጥሩ ፉክክር በተደረገባቸው ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል።…
ሸገር ከተማ
ቢኒያም ፍቅሩ ወደ ሸገር ከተማ ለማቅናት ከስምምነት ደርሷል
ሸገር ከተማዎች የፊት መስመት ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማሙ። ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ በኋላ ከቀናት በፊት…
ሪፖርት | በአዲስ አበባ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
የሲቢኢ የኢትየጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ፤ ሸገር ከተማን ከ ምድረ ገነት ሽረ እንዲሁም…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ19ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
19ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ እና ሸገር ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል
ድሬዳዋ ከተማ ከስድስት ጨዋታዎች እንዲሁም ሸገር ከተማ ከዘጠኝ ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ በማሸነፍ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል።…
መረጃዎች | 18ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
18ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይደረጋል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው…
ሪፖርት | ሸገር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ሸገር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ያገናኘው የዕለቱ የአዲስ አበባ ስታድየም ብቸኛ ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ17ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
17ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚካሄዱ ሦስት ጨዋታዎች ፍፃሜውን ያገኛል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው…
ሪፖርት | ወልዋሎ እና ሸገር ነጥብ ሲጋሩ ሽረ ምድረገነቶች ጣፋጭ ድል ተጎናጽፈዋል
አዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ሸገር ከተማ 1ለ1 ሲለያዩ ሽረ ምድረገነት በስንታየሁ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ16ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የ16ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እነሆ !…

