የመጀመሪያ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የጨዋታ ሪፖርት

የመጀመሪያ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የጨዋታ ሪፖርት

ዛሬ በተደረጉ 5 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሁሉም ባለሜዳዎች ሲሸነፉ ባሕር ዳር ፣ ሸገር ፣ መቻል…

ኮከቧ በባንክ ቤት ለቆየት ተስማምታለች

ኮከቧ በባንክ ቤት ለቆየት ተስማምታለች

በአብዩ አረጋሽ የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ ኮከብ ተጨዋቿ ከክለቧ ጋር ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ውሏን አድሳለች።…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል

አንጋፋው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ክለብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአራት ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል። የኢትዮጵያ…

አጥቂው አዲስ ክለብ አግኝቷል

አጥቂው አዲስ ክለብ አግኝቷል

ከምድረ ገነት ሽረ ጋር በግሉ ጥሩ ቆይታ የነበረው አቤል ማሙሽ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማምቷል ከሞጆ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማለፍ ተስፋው እንዴት ነው ?

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማለፍ ተስፋው እንዴት ነው ?

በሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታ ሀገራችንን የወከለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቀጣዩ ዙር…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የሴካፋ ሻምፒዮንስ ሊግ የመክፈቻ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል። በካፍ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ…

ሀምራዊ ለባሾቹ ጋናዊ ተከላካይ አስፈረሙ

ሀምራዊ ለባሾቹ ጋናዊ ተከላካይ አስፈረሙ

በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ጋናዊው ሁለገብ ተጫዋች አስፈረሙ ከቀናት በፊት የመሀል ተከላካዩ ጊትጋት…

ሀምራዊ ለባሾቹ አማካይ አስፈረሙ

ሀምራዊ ለባሾቹ አማካይ አስፈረሙ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች አማካዩን ወደ ስብሰባቸው ቀላቅለዋል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአዲሱ የውድድር ዘመን ስብስቡን ለማጠናከር የሚያደርገውን…

ቁመታሙ ተከላካይ አዲስ ክለብ አገኘ

ቁመታሙ ተከላካይ አዲስ ክለብ አገኘ

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ጊት ጋት ኮች ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ ለማምራት…

ወደ ሩዋንዳ የሚያቀናው የንግድ ባንክ ልዑክ ታውቋል

ወደ ሩዋንዳ የሚያቀናው የንግድ ባንክ ልዑክ ታውቋል

በሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር ሀገራችንን ለስድስተኛ ጊዜ የሚወክለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገ ለሊት ወደ…