በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ግጥሚያ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3-1 ካሸነፈ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየታቸውን…
ሀዲያ ሆሳዕና
ሪፖርት | የሀዲያ ሆሳዕና የድል ጉዞ ቀጥሏል
የውጪ ዜጎች በደመቁበት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3-1 ማሸነፍ ችሏል። በሁለተኛው ሳምንት አራፊ የነበረው ሲዳማ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና
የሦስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። ሲዳማ ቡና ካለ አዲስ ግዳይ ምን ዓይነት መልክ ይዞ ሊመጣ…
የአሰልጣኞች አስተያየት ሀድያ ሆሳዕና 1-0 ባህር ዳር ከተማ
የሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ከተማ መካከል ተካሂዶ ሆሳዕና…
ሪፖርት | የዳዋ ሆቴሳ ልዩነት ፈጣሪነት ቀጥሏል
የሁለተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ከተማ መካከል ተደርጎ ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 በመጨረሻ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ
በሁለተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሁለት ሊጉን በድል የጀመሩ ቡድኖች እርስ በእርስ የሚገናኙበት…
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በቦታቸው ሆነው ለምን ቡድናቸውን አልመሩም ?
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ጨዋታቸውን በመልካም ሁኔታ የጀመሩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ያለ ዋና አሰልጣኛቸው ውድድራቸውን ለምን ጀመሩ…
” ከቂም ወጥተን እንደ ሀገር ብናስብ መልካም ነው ” – ዳዋ ሆቴሳ
የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል ወላይታ ድቻን በመርታት ማሳካት የቻሉት ሆሳዕናዎች ወሳኝ ሦስት ነጥቦች እንዲያገኙ ካስቻለው ዳዋ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ሀዲያ ሆሳዕና
ወላይታ ድቻ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታን መጠናቀቅ ተከትሎ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል።…
ሪፖርት | ዳዋ ሆቴሳ በደመቀበት ጨዋታ ሀዲያ ሊጉን በድል ጀምሯል
በዛሬው የሊጉ ውሎ መጀመሪያ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ከመመራት ተነስቶ ወላይታ ድቻን 2-1 አሸንፏል። ተመጣጣኝ ፉክክር የተመለከትንበት…

