ሪፖርት | የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ነጥብ ጥሏል

የሊጉን መሪ ሲዳማ እና የደረጃው ግርጌ ላይ ያለውን አርባምንጭ ያገናኘው በአ/ሳ/ቴ/ዩ የተደረገው ብቸኛ ጨዋታ ያለ ግብ…

መረጃዎች | የ14ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

14ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሽረ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ፤ መርሐግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እነሆ ! ነጌሌ…

ሪፖርት| ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን ሲያሳካ ሲዳማ ቡናም የሊጉን አናት የተቆናጠጠበት ድል አግኝቷል

ሀድያ ሆሳዕናዎች በጫላ ተሺታ ብቸኛ ግብ ሀይቆቹን ሲረቱ ሲዳማ ቡናዎችም ሸገር ከተማን በማሸነፍ የሊጉ መሪነት መልሰው…

መረጃዎች| የ12ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

12ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐ-ግብሮች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እነሆ! ድሬዳዋ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የ11ኛ ሳምንት መዝጊያ የነበረው እና በፈጣን ሽግግሮች የታጀበው የኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ፍልሚያ 1-1 ተጠናቋል።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ11ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ፍጻሜውን የሚያገኝ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር የነበረው ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው ማራኪ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት…

መረጃዎች | የ10ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች

የ10ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን ያገኛል። ድሬዳዋ ከ አዳማ ከተማ ባከናወኗቸው…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ሲካሄዱ የዕለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ደብረ ብርሃን…