“ጎሎችን ማግባት በምንችልበት ሰዓት ትንሽ ስለ ዘገየን አቻ ወጥተናል” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ “ለእኛ አንድ ነጥቡ መጥፎ…
አዳማ ከተማ
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሀምበርቾ ነጥብ ተጋርተዋል
አራት ግቦች የተቆጠሩበት እና ለተመልካች ሳቢ የነበረው የአዳማ ከተማ እና የሀምበርቾ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ…
መረጃዎች| 12ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አዳማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 አዳማ ከተማ
“ዋጋ እያስከፈለን ያለው የአጨራረስ ችግራችን ነው” አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ “በሁለተኛው አጋማሽ በተቻለ መጠን ኳስ ይዘን ለመጫወት…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
በምሽቱ ጨዋታ አዳማ ከተማ በኤልያስ ለገሰ ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል። የምሽቱ መርሐግብር ወላይታ ድቻን…
መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል ፤ ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ…
አዳማ ከተማ የሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
የመጀመርያ የሊጉን ጨዋታ ያለጎል ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙ ታውቋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት አዳማ…
ሪፖርት | የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል ተከናውኖ 0-0 ተቋጭቷል።…
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት ይጀመራል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ጅማሮውን ሲያደርግ የአራቱን ክለቦች የቅድመ ዝግጅት…

