ሚካኤል ጆርጅ እና ዱላ ሙላቱ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማሙ። ከዚ ቀደም በሙገር ሲሚንቶ፣ ሲዳማ ቡና፣…
አዳማ ከተማ
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
አዳማ ከተማዎች ሁለት ተከላካዮች እና አንድ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ሲስማሙ የአንድ ተጫዋች ውልም ለማራዘም ተስማምተዋል። ወደ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
አዳማ ከተማዎች ሁለት የመስመር ተከላካዮች ለማስፈረም በመስማማት ወደ ዝውውሩ ገብተዋል። በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች ከማጣት ውጭ…
ቆይታ ከተስፈኛው ታዳጊ ዱሬሳ ሹቢሳ ጋር…
በዛሬው የተስፈኞች አምዳችን ላይ ከፈጣኑ ሁለገብ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ዱሬሳ ሹቢሳ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርገናል…
የአዳማ ከተማ አመራሮች አዳዲስ ውሳኔዎችን አሳለፉ
በዘንድሮ ዓመት በተለያዩ ምክንያቶች የተቀዛቀዘ የውድድር ጊዜ ያሳለፈው አዳማ ከተማ ለቀጣይ ዓመት ራሱን ለማዘጋጀት ወደ እንቅስቃሴ…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከኮከቧ ሴናፍ ዋቁማ ጋር…
በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ሴናፍ ዋቁማን እንግዳ አድርገናታል።…
“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከከነዓን ማርክነህ ጋር..
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካሉት ድንቅ አማካዮች አንዱ ነው። ጥሩ የኳስ ክህሎት፣ ግዙፍ ተክለ ሰውነት እና ቀልጣፋ…
አሳዛኙ የዕዳጋ ሐሙስ አደጋ – ትውስታ በሲሳይ አብርሀም አንደበት
በአሳዛኝ አጋጣሚ የተደመደመው የአዳማ ከተማ የደስታ ቀን በ 2003 ካጋጠሙት እና የማይረሱ አጋጣሚዎች አንዱ የአዳማ ከተማ…
የአዳማ ከተማ ደሞዝ አከፋፈል ቅሬታ አስነስቷል
ለወራት ደሞዝ መክፈል የተቸገረው አዳማ ከተማ የተወሰነ ወራት ደሞዝ ቢከፍልም አሁንም በተጫዋቾች ዘንድ ቅሬታ እየፈጠረ ይገኛል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-2 አዳማ ከተማ
በአስራ ሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ወልቂጤ ከተማን የገጠሙት አዳማ…

