የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር

በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ያደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለ ሜዳው አዳማ ከተማ በሱሌይማን ሰሚድ እና ኃይሌ እሸቱ…

አዳማ ዋንጫ | አስተናጋጁ ክለብ ጅማን አሸንፏል

በመክፈቻው ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ከእረፍት መልስ ተነቃቅቶ የቀረበው አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 2-0 ማሸነፍ ችሏል። እምብዛም…

አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 FT’ አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር 59′ ሱሌይማን ሰሚድ 61′…

Continue Reading

ፌዴሬሽኑ ለአዳማ ከተማ በገደብ የተቀመጠ መመርያ ላከ

ቁጥራቸው በርከት ያሉ ተጫዋቾች ያቀረቡትን አቤቱታ ተከትሎ የዲሲፕሊን ኮሚቴ በገደብ የተቀመጠ መመርያ በደብዳቤ ለክለቡ ልኳል። አዳማ…

አዳማ ከተማ የሴቶች ቡድን አሰልጣኙን ውል አራዝሟል

የዐምናው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አሸናፊ አዳማ ከተማ የአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራን ውል ለተጨማሪ ዓመት…

አምረላ ደልታታ ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል

ከአዳማ ከተማ ጋር የውል ጊዜ የነበረው አምረላ ደልታታ በስምምነት ተለያይቶ ለጅማ አባጅፋር ፊርማውን አኑሯል፡፡ በስልጤ ወራቤ…

አዳማ ከተማ አጥቂ አስፈረመ

አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም እና የነባሮችን ውል በማራዘም ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች አጥቂው በላይ ዓባይነህ አስፈርመዋል። ድሬዳዋ…

አዳማ ከተማ ተስፋዬ ነጋሽ አስፈርሟል

አዳማ ከተማ የቀድሞውን የክለቡ ሁለገብ ተጫዋች ተስፋዬ ነጋሽን አስፈረመ፡፡ በተለያዩ የአጥቂ ሚናዎች እና በመስመር የሚጫወተው ተስፋዬ…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ቀደም ብለው ሚካኤል ጆርጅን ያስፈረሙት አዳማ ከተማዎች ግብ ጠባቂው ደረጀ ዓለሙ እና ኃይሌ እሸቱን የግላቸው ለማድረግ…

ሚካኤል ጆርጅ ወደ ቀድሞው ክለቡ ተመልሷል

የፊት መስመር ተጫዋቹ ሚካኤል ጆርጅ የቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማን ዛሬ በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ በሙገር ሲሚንቶ የተሳኩ ጊዜያትን…