ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የአስራ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ የሆነውን ጨዋታ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናቸዋል። ከመመራት ተነስተው ሲዳማ ቡናን 2-1…

ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የአስራ አምስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየራ ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከአራት ተከታታይ የአቻ ውጤቶች…

“የማሸነፊያውን ጎል በማስቆጠሬ የተለየ ስሜት ተሰምቶኛል” ወሰኑ ዓሊ

ባህር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን ከመመራት ተነስቶ 2-1 ሲያሸንፍ የማሸነፊያውን ጎል ያስቆጠረው ወሰኑ ዓሊ ከጨዋታው በኋላ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ባህር ዳር ከተማ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ሜዳ የሚመለስበትን የመጀመሪያ ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። 11ኛው ሳምንት ላይ አራፊ የነበሩት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-2 ጅማ አባ ጅፋር

ሁለቱ አሰልጣኞች በጨዋታው ላይ ያላቸውን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት አካፍለዋል። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – ባህር ዳር ከተማ…

ሪፖርት | ጅማ እና ባህር ዳር ነጥብ ተጋርተዋል

አራት ግቦች በታዩበት ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ባስመለከተን ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ 2-2…

ባህር ዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/bahir-dar-ketema-jimma-aba-jifar-2021-02-04/” width=”100%” height=”2000″]

ባህር ዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

4፡00 ሲል የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የተደረጉ ለውጦች እና ተጨማሪ መረጃዎችን እነሆ። የጅማ ቆይታቸው በድል ለማጠናቀቅ መዘጋጀታቸውን…

ቅድመ ዳሳሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

የነገ ረፋዱን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። ባህር ዳር ከተማ ከመዲናዋ ክለቦች ጋር ባደረጋቸው ተከታታይ ጨዋታዎች…

የሊጉ አክሲዮን ማኅበር የዕግድ ውሳኔ አሳለፈ

በባህር ዳር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ መነሻነት የጨዋታው ታዛቢው ቅጣት ተጥሎባቸዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር…