እስካሁን የአስር ነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል ያደሱት ባህር ዳር ከተማዎች የመጀመሪያ ተጨዋቻቸውን ዛሬ ሲያስፈርሙ የመስመር ተከላካያቸውንም ውል…
ባህር ዳር ከተማ
ባህር ዳር ከተማ የተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ትላንት እና ከትላንት በስቲያ የስምንት ነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል ያደሱት ባህር ዳሮች ተጨማሪ የሁለት ተጨዋቾችን ውል ማደሳቸው…
ባህር ዳር ከተማ የተጫዋቾቹን ውል ማደስ ጀምሯል
ፋሲል ተካልኝን በአሰልጣኝነት የሾሙት የጣና ሞገዶች ወደ ዝውውር መስኮቱ ገብተው አዳዲስ ተጨዋቾችን ከማስፈረማቸው ቀደም ብለው የነባር…
ባህር ዳር ከተማ ፋሲል ተካልኝን በይፋ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
በዓመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር የተለያዩት የጣናው ሞገዶቹ ዛሬ በይፋ ፋሲል ተካልኝን አሰልጣኝ አድርገው ማስፈረማቸውን…
ባህር ዳር አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል
ባህር ዳር ከተማዎች ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር ከተለያዩ በኋላ ፊታቸውን ወደ ፋሲል ተካልኝ አዙረዋል። ከአምስት ወራት…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከወላይታ ድቻ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ባህር ዳር ላይ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ28ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች
ዛሬ በሚደረጉ የሊጉ አራት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ኢትዮጵያ ቡና ጅማ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት| ፋሲል ከነማ 4-0 ባህር ዳር ከተማ
የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ ባህር ዳርን አስተናግዶ 4-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “ዋንጫ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ባህር ዳር ከተማን በማሸነፍ በመሪነቱ ቀጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ጎንደር ዐፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማን ከባህር…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ባህር ዳር ከተማ
ጎንደር ላይ በሚካሄደው የነገ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዕኩል ነጥቦች ሊጉን በመምራት ላይ ካሉ ክለቦች…
Continue Reading