በነገው ዕለት የሚካሄዱ የዘጠነኛው ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ብርቱካናማዎቹና…
ድሬዳዋ ከተማ
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
ምሽት ላይ በተደረገው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ወደ መሪዎቹ የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል።…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማ በቻርለስ ሙሴጌ ግቦች ሲዳማ ቡናን 2-0 በመርታት ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ…
መረጃዎች| 26ኛ የጨዋታ ቀን
የሰባተኛው ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሻሸመኔ ከተማ በውድድር ዓመቱ ሽንፈት ያላስተናገደ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-3 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
“ቡድኑ ከዕለት ወደ ዕለት እየተሻሻለ ነው ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ “ጎል ላይ የምንስታቸው ኳሶች ዋጋ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል ተመልሷል
አምስት ግቦች በተቆጠሩበት እና ለተመልካች ሳቢ የሆነ ፉክክር በተደረገበት የምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ከተማን…
መረጃዎች| 13ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የሀይቆቹ እና የብርቱካናማዎቹ የምሽቱ መርሐ ግብር በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…
መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን
ሦስተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው…

