በ27ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሳቢ ያልነበረው የሀዋሳ ከተማና ምድረ ገነት ሽረ ጨዋታ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ በምሽቱ…
ድሬዳዋ ከተማ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ27ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
የ27ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ! ኢትዮጵያ መድን ከ ባሕር…
አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ቅጣት ተላልፎበታል
የብርቱካናማዎቹ አሰልጣኝ እና የሽረ ምድረገነቱ ወሳኝ ተጫዋች ከአወዳዳሪው አካል ከበድ ያለ ቅጣት ተላልፎባቸዋል። የ26ኛ ሳምንት ኮሚዩኒኬ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋ ከተማ ዳግም ወደ ድል መንገድ ተመልሰዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር የ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ 70 እንደርታን 3 ለ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
26ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…
ሪፖርት | ሀዋሳ ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
በ25ኛው ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከነማ እንዲሁም መቻል እና ምድረ…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ምድረ ገነት ሽረ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል
ዛሬም በቀጠለው በ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የአዳማ ጨዋታዎች ንግድ ባንክ 2ለ1 በሆነ ውጤት ድሬዳዋ ከተማን ሲረታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ23ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
23ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አደረጉ
በሙከራዎች የታጀበ አዝናኝ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ ምዓም አናብስትን 2ለ1 ረተዋል። ምዓም አናብስት እና ብርቱካናማዎቹ ያገናኘው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
22ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…

