በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና በየኋላሸት ሠለሞን ግቦች 2ለ1 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት ዓመቱን በድል…
ኢትዮጵያ ቡና
ሪፖርት | 48ኛው የሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በመጀመሪያው አጋማሽ የተቆጠሩ ግቦች የምሽቱን የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በ1-1 ውጤት እንዲቋጭ አድርገዋል። ቅዱስ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ የኢትዮጵያ መድንን የተከታታይ የሰባት ጨዋታ የድል ጉዞን ገተውታል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ አምስተኛ ድሉን በማሳካት ደረጃውን ሲያሻሽል ኢትዮጵያ መድኖች ከሰባት ተከታታይ የድል…
መረጃዎች| 113ኛ የጨዋታ ቀን
የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይካሄዳሉ፤ በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለውን ጨዋታ ጨምሮ…
ሪፖርት | ሠራተኞቹ ሰባተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል
በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 4ለ0 በማሸነፍ ወደ ሦስተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። በምሽቱ መርሐግብር ወልቂጤዎች…
ሪፖርት| ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾን ረምርሟል
በውድድሩ ዓመቱ ብዙ ግቦች የተቆጠረበት ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ኢትዮጵያ ቡናዎች ሻሸመኔን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ መስፍን…
መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀምበርቾ ተከታታይ ሁለት ድሎች አሳክተው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል
በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ራምኬል ጀምስ ለሦስተኛ ጊዜ ባስቆጠረው ወርቃማ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ቡናማዎቹ ሻሸመኔ ከተማን 2ለ1…
መረጃዎች| 102ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና በሰባት ነጥቦች ቢራራቁም…

