ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ ጎል ሠራተኞቹን 1ለ0 ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…
ፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ግሩም የቅጣት ምት ግብ ሠራተኞቹን 1ለ0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ እና…

መረጃዎች| 41ኛ የጨዋታ ቀን
የአስረኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ይገባደዳል፤ የዕለቱን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ወልቂጤ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-3 ፋሲል ከነማ
“የጌታነህ ወደ ጎል መቅረብ ግን የበለጠ ቡድኑን የሚያነሳሳ ነው” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ማሻሻል ያለብንን ነገሮች እያሻሻልን…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ወደ ድል ተመልሷል
ዐፄዎቹ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሦስት ግቦች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ድሬዳዋ እና ፋሲል…

መረጃዎች| 36ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚካሄዱ የዘጠነኛው ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ብርቱካናማዎቹና…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | መድን እና ፋሲል ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል
ዛሬ በአዳማ ሣ/ቴ/ዩ ስታዲየም በተጀመረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ኢትዮጵያ መድን እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚያቸውን በመርታት…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን አዳማ ላይ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድታናል። ሁለተኛ…

ሪፖርት | ከቤራዎቹ ጣፋጭ ድል ተጎናፅፈዋል
ሀድያ ሆሳዕና ፋሲል ከነማን ሁለት ለአንድ በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ድላቸው አስመዝግቧል። ሀድያዎች አቻ ከተለያየው ስብስብ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ዐፄዎቹን ረተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች እጅግ ማራኪ ከሆነ እንቅስቃሴ ጋር ፋሲል ከነማን 2-0 ማሸነፍ ችለዋል። በምሽቱ ተጠባቂ…