በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መቻል ተቀይሮ በገባው አብዱ ሞታሎባ ግሩም ጎል ከሊጉ መሪ ያለውን ነጥብ ወደ ሦሰት…
ፋሲል ከነማ
መረጃዎች| 108ኛ የጨዋታ ቀን
በ27ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ ለሻምፒዮንነት ተቃርቧል
በሳምንቱ ትልቅ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ ግደይ ግብ ፋሲል ከነማን 1ለ0 በማሸነፍ መሪነቱን ወደ አምስት…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ ግብ ከተከታታይ አቻዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
የ25ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የምሽት ጨዋታ ከፍተኛ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማዎችን ባለ…
መረጃዎች | 99ኛ የጨዋታ ቀን
የ25ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ። ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጨዋታ…
ሪፖርት| ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ዐፄዎቹና የጣና ሞገዶቹ ያደረጉት ጨዋታ በውድድር ዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ጎል አልባ የአቻ ውጤት ተመዝግቦበታል። ዐፄዎቹ ከኋላ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከ 5 ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
ፋሲል ከነማ ከመመራት ተነስቶ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…
መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ሲዳማ ቡና…

