የወልቂጤ እና ፋሲል የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ፍፃሜን አግኝቷል። ወልቂጤ ከተማ ድል ካደረጉበት የመድኑ…
ፋሲል ከነማ
መረጃዎች | 102ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ኢትዮጵያ መድን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-1 ፋሲል ከነማ
\”ውጤቱ ይገባናል\” አሰልጣኝ አስራት አባተ \”ጨዋታውን ማሸነፍ ነበረብን\” አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ብርቱካናማዎቹ ዐፄዎቹን አሸንፈው ደረጃቸው ሽቅብ…
ሪፖርት | በሁለት አጋማሾች የተቆጠሩ ጎሎች ድሬዳዋን ባለ ድል አድርገዋል
ድሬዳዋ ከተማ በሁለቱ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች ጎል ፋሲል ከነማን 2-1 አሸንፏል። በጨዋታው ድሬዳዋ ከተማ ወልቂጤው ድላቸው…
መረጃዎች | 98ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ድሬዳዋ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-1 ሲዳማ ቡና
\”የዛሬው ድል ትልቅ ነው ፤ ከመውረድ ስጋት ተላቀን ወደፊት እየተጠጋን ነው።\” አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ \”መጀመሪያ ምልመላ…
ሪፖርት | የሲዳማ ቡና ተከታታይ የ1-0 ድል ቀጥሏል
ሲዳማ ቡና በደስታ ደሙ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት አራተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ፋሲል ከነማ…
መረጃዎች | 94ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል…
ሪፖርት | የሱራፌል ሁለት ግሩም ግቦች ዐፄዎቹን ለድል አብቅተዋል
ዐፄዎቹ ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ፋሲል ከነማ የተገቢነት ክስ አስገብቶ በጀመረው ጨዋታ ለገጣፎዎች በወልቂጤ…
መረጃዎች | 98ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ለገጣፎ…

