ድረ-ገፃችን ከሰዓታት በፊት ባስነበበችው መረጃ መሠረት ወደ ፋሲል ከነማ የሚያደርገውን ዝውውር ለማገባደድ አዲስ አበባ የደረሰው አጥቂ…
ፋሲል ከነማ
ኦኪኪ አፎላቢ ዝውውሩን ለመጨረስ አዲስ አበባ ገብቷል
ከሳምንታት በፊት ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ስምምነት የፈፀመው ኦኪኪ አፎላቢ ዝውውሩን ለመጨረስ አዲስ አበባ ደርሷል። 2010…
ፋሲል ከነማ በቀጣዩ ሳምንት ዝግጅት ይጀምራል
የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ በጳጉሜ ወር ላለበት የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ እና…
የአስቻለው ታመነ ዝውውር ተጠናቋል
ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ተቃርቦ የነበረው አስቻለው ታመነ ከደቂቃዎች በፊት ፊርማውን አኑሯል። የቀድሞው የዲላ ከተማ እና…
ዐፄዎች የተጨማሪ ተጫዋች ውል አድሰዋል
ኪሩቤል ኃይሉ በፋሲል ከነማ ቆይታውን አራዝሟል። እስካሁን ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የተቀላቀሉት ፋሲሎች ረፋድ ላይ…
ፋሲል ከነማ የተከላካዩን ውል አራዘመ
አዳዲስ ተጫዋቾች እያስፈረመ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የተከላካዩ ዳንኤል ዘመዴን ውል አራዝሟል፡፡ ከፋሲል ከነማ የታችኛው ቡድን የተገኘው…
ግዙፉ አጥቂ ዐፄዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ፋሲል ከነማዎች ናይጄሪያዊውን አጥቂ የግላቸው…
አስቻለው ታመነ ቻምፒዮኖቹን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
የአሠልጣኛቸውን ውል ካደሱ በኋላ በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ዐፄዎቹ የመሐል ተከላካይ ለማስፈረም የመጨረሻ ደረጃ ላይ…
አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ በዐፄዎቹ ቤት ውላቸውን አድሰዋል
ፋሲል ከነማን የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ያደረጉት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ለተጨማሪ ዓመት ውላቸውን አድሰዋል፡፡…
ፋሲል ከነማ የትጥቅ አቅርቦት ስምምነትን ፈፅሟል
የፋሲል ከነማ ክለብ ከሂውማን ብሪጅ ኢትዮጵያ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት መፈፀሙን ክለቡ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…

