​ሪፖርት | አፄዎቹ ከሁለት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል

በጎንደር አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም በተደረገው 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1-0 በማሸነፍ ከሁለት ተከታታይ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

ትናንት በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬም ሶስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል ። አዳማ…

​አሰልጣኝ ምንተስኖት በፋሲል ይቆያሉ 

የፋሲል ከተማ የቦርድ አመራር ትላንት ምሽት በክለቡ ወቅታዊ አቋም ዙርያ ውይይት በማድረግ እና ከአሰልጣኝ ምንተስኖት ጋር…

​የአሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ የፋሲል ቆይታ ነገ ይለይለታል

ፋሲል ከተማ ክለቡን ከከፍተኛ ሊግ አንስቶ ፕሪምየር ሊግ እንዲገባ ያደረጉት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን ካሰናበተ በኋላ…

​ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ፋሲል ላይ አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ በእንቅስቃሴ የበላይነት ጭምር 3-0…

​ሪፖርት |  ፋሲል የአመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት በቅዱስ ጊዮርጊስ አስተናግዷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ላይ ሳይደረግ ተላልፎ የቆየው የፋሲል ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ዛሬ…

​​የጥር 09 የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሁለተኛ እና አምስተኛ ሳምንት ላይ ሳያስተናግዳቸው በይደር ተይዘው የቆዩ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ…

​ሪፖርት| ፋሲል ከተማና መቐለ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ቀን መርሃግብር በገልተኛ ሜዳ እንዲደረግ የተወሰነው የፋሲል ከተማ እና መቐለ…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከተማ ከ መቐለ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጎንደር ላይ ሊደረግ የነበረው የፋሲል ከተማ እና የመቐለ ከተማ…

​ፋሲል ከተማ ከሜዳ ውጪ ያለው አይበገሬነት ቀጥሏል

በ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዲስ አበባ ስታድየም በዕለተ ገና ባስተናገደው የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከተማ በራምኬል…