ፕሪሚየር ሊጉ ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ሲመለስ የ28ኛው የጨዋታ ሳምንት ማገባደጃ በመሆን የሚደረጉትን…
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ተደርጎበት አቻ ተጠናቋል
በጉጉት የተጠበቀው እና ለተመልካች ማራኪ ፉክክር ያስተናገደው የ26ኛ ሳምንት ተስተካካዩ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ…
ከነገው ጨዋታ በፊት የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ምን አሉ ?
👉 \”…ጠንካራ ጨዋታ እንደሚገጥመኝ አምናለሁ ፤ ትልቅ ትንቅንቅ እና ትልቅ ትኩረት የሚፈልግ ጨዋታ ነው…\” 👉\” የቅዱስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 ለገጣፎ ለገዳዲ
\”ከዚም በላይ ግቦች ማስቆጠር ነበረብን\” ዘሪሁን ሸንገታ \”ውጤቱ ይገባቸዋል\” ዘማርያም ወልደግዮርጊስ ዘርይሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ መሪነታቸውን በስምንት ነጥቦች አስፍተዋል
የተቀዛቀዘ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ በተበራከተበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን 2ለ1 በመርታት የሊጉን መሪነት አጠናክሯል። ቅዱስ…
መረጃዎች | 100ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሲዳማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ
\”ከትልቅ ቡድን ጋር በቁጥር አንሶ መጫወት በጣም ከባድ ነው።\” አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም \”በዚህ ጭቃማ ሜዳ ተጫውቶ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ፈረሰኞቹ የጦና ንቦቹን 2ለ1 በመርታት መሪነታቸውን በአምስት ነጥቦች አስፍተዋል። ሁለቱ ቡድኖች በ24ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታቸው ከተጋጣሚያቸው…
መረጃዎች | 93ኛ የጨዋታ ቀን
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ወሳኝ የሆኑትን የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ…

