ከወራት በፊት ሰርቢያዊ ዋና አሰልጣኝ የሾመው ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁን ደግሞ ከአሰልጣኙ ጋር ከዚህ ቀደም በሀገራቸው አብረው…
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂ አስፈርሟል
በዘንድሮ የውድድር ዘመን ተጠናክረው ለመምጣት እየሰሩ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ማሊያዊ ዜግነት ያለው አቱሳዬ ኒዮንዶን ወደ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የሳላዲን ሰዒድን ውል አራዘመ
በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እያከናወነ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድን ውል አራዝሟል፡፡ ከስድስት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ
ፈረሰኞቹ አይቮሪኮስታዊው ዛቦ ቴጉይ ዳኒን ለአንድ ዓመት ወደ ቡድናቸው መቀላቀል ችለዋል፡፡ አይቮሪኮስታዊው የ27 ዓመት አጥቂ ከወራት በፊት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የትምህርት መርጃ መሳርያዎችን ድጋፍ አደረገ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኀበር ከደጋፊዎች ጋር በጋራ በመሆን ለአራተኛ ጊዜ መማር እየቻሉ ሆኖም የትምህርት መርጃ መሳርያዎች…
“የሊግ ካምፓኒ ምስረታ እንዳይካሄድ ተወስኗል” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ብዙ ተጠብቆ የነበረውና በስድስት ደቂቃ ውስጥ የተጠናቀቀው ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸራተን ሆቴል ዛሬ ያዘጋጁት…
“መንግስት ትዕግስት እንድናደርግ ገልጾልናል” አቶ አብነት ገብረ መስቀል
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት በሸራተን ሆቴል በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ በጋራ በመሆን ያዘጋጁት ጋዜጣዊ…
ሰበር ዜና | የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጋዜጣዊ መግለጫ ሳይካሄድ ቀረ
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት በሸራተን ሆቴል በወቅታዊ ጉዳይ በጋራ በመሆን ያዘጋጁት ጋዜጣዊ መግለጫ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ በቅዱስ ጊዮርጊስ ይግባኝ ዙርያ…
(መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ28ኛ፣ 29ኛ እና 30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚየር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጡ ነው
በፌዴሬሽኑ አሰራር ክፉኛ መማረራቸውን በተለያዩ አጋጣሚዎች እየገለፁ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ…

