በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በብቸኝነት የተደረገው የመከላከያ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ…
መቻል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት – የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት በሳምንቱ መጨረሻ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል። ከነዚህ መሀከል ነገ አዲስ አበባ ላይ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አመቱን በድል ጀምሯል
የሊጉን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በብሔራዊ ቡድኑ የቻን ማጣርያ ሳቢያ ሳያደርግ የቀረው ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የአመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ ብቸኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በጃኮ አራፋት ጎል መከላከያን መርታት…
መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ – ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ ሲጀመር መከላከያ ወላይታ ድቻን አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በ11፡30…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ በአቻ ውጤት አመቱን ጀምረዋል
የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ ጥሩ ፉክክር ባሳዩበት ምሽት በተቆጠሩ ሁለት ማራኪ ጎሎች…
ቅድመ ውድድር ዝግጅት – መከለከያ
ጦረኞቹ በአዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ ሆነው በተሾሙት አሰልጣኝ ምንያምር ጸጋዬ እየተመሩ በቢሸፍቱ ከተማ አየር ኃይል ሜዳ ሁሉም…
መከላከያ ምንያምር ጸጋዬን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
መከላከያ ስፖርት ክለብ ተስፋ ቡድንን ከ2005-2006 ያሰለጠኑትና ከ2007 – 2009 ድረስ በዋናው ቡድን በምክትል አሰልጣኝነት ያሳለፉት…
የሴቶች ዝውውር ፡ መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾችን ውል ማደስ ችሏል፡፡ የአጥቂ…
መከላከያ 2 ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአዲሱ ተስፋዬን ውል አድሷል
በዝውውር መስኮቱ የተቀዛቀዘ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው መከላከያ አማኑኤል ተሾመ እና አቅሌሲያስ ግርማን አስፈርሟል፡፡ በ2007 ክረምት አዲስ…