ሪፖርት | ስሑል ሽረ በፈረሰኞቹ በተረቱበት ጨዋታ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርደዋል

ሪፖርት | ስሑል ሽረ በፈረሰኞቹ በተረቱበት ጨዋታ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርደዋል

የፍፁም ጥላሁን ብቸኛ ግብ ለፈረሰኞቹ ከሦስት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ድል ሲታጎናፅፍ ስሑል ሽረን ከሊጉ የመሰናበቱን ነገር…

የወቅቱ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ ጠየቀ

የወቅቱ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ ጠየቀ

ኢትዮጵያ መድን በትናንትናው ዕለት ኢትዮጵያ ቡና በፃፈው ደብዳቤ ዙርያ የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ እና ይህ ካልሆነ አቤቱታው…

የጣና ሞገዶቹ በዓይነቱ ለየት ያለ ስምምነት ፈጸሙ

የጣና ሞገዶቹ በዓይነቱ ለየት ያለ ስምምነት ፈጸሙ

ባህር ዳር ከተማ በዓይነቱ ለየት ያለውን የሚዲያ እና ኢቨንት አብሮ የመሥራት ስምምነት ተፈራርሟል። ባህር ዳር ከተማ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ ከድል ጋር መታረቅ የሚጠበቅበት ኤሌክትሪክ ከ ጦና ንቦቹ ጋር የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በዋንጫ ፉክክሩ ለመዝለቅ  ከመሪው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ማጥበብ የሚጠበቅባቸው ቡናማዎቹ መውረዳቸውን ካረጋገጡት ቢጫዎቹ የሚያደርጉት ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

በሊጉ ለመሰንበት የሞት ሽረት ትግል ማድረግ የሚጠበቅበት አዳማ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የሚያደርጉት ጨዋታ ረፋድ ላይ…

ሪፖርት | አርባ ምንጭ ከተማ ድል ቀንቶታል

ሪፖርት | አርባ ምንጭ ከተማ ድል ቀንቶታል

አዞዎቹ ከተከታታይ ስምንት ጨዋታዎች በኋላ በአህመድ ሁሴን ሁለት ግቦች የጣና ሞገዶቹን በማሸነፍ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል።…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ሦስት ነጥብን ከሦስት ጎል ጋር ከሲዳማ ቡና ላይ አሳክቷል

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ሦስት ነጥብን ከሦስት ጎል ጋር ከሲዳማ ቡና ላይ አሳክቷል

ኢትዮጵያ መድኖች 3ለ0 በሆነ ውጤት ሲዳማ ቡናን በመርታት ተከታያቸው ኢትዮጵያ ቡና ነገ ጨዋታውን ከማድረጉ በፊት ያላቸውን…

የመቻሉ የግብ ዘብ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶታል

የመቻሉ የግብ ዘብ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶታል

ዩጋንዳዊው የግብ ዘብ አሊዮንዚ ናፊያን በብሔራዊ ቡድን ግዳጅ ምክንያት ቀጣዮቹ የመቻል ጨዋታዎች ላይ አይሳተፍም። በ2016 የኢትዮጵያን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ

የጣና ሞገዶቹ ጨርሶ ያልጠፋው የዋንጫ ዕድላቸውን ለማለምለም አዞዎቹ ደግሞ ከገቡበት አጣብቂኝ ለመውጣት የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው።…