በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ዋና አሰልጣኛቸውን በማገድ ጊዜያዊ አሠልጣኝ መሾማቸው ታውቋል። በ2016 የውድድር ዘመን…
ዝ ክለቦች
የቀድሞ ዋና ዳኛ የስራ ሽግሽግ እንዲያደርጉ ተደርገዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ዋና ዳኛ በመሆን ያገለገሉት እና ከወራት በፊት የወልቂጤ ከተማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን…
ሀዋሳ ከተማዎች አዲስ አምበል ሰይመዋል
ከዋና አሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሀዋሳ ከተማ አዲስ አምበል መምረጡን ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ አሳውቋል። በአስራ አንድ ሳምንታት…
ሀዋሳ ከተማ በጊዜያዊነት በማን እንደሚመራ ታወቀ
በቅርቡ ከዋና አሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሀዋሳ ከተማ በቀጣይነት ቡድኑን የሚመሩ ጊዜያዊ አሰልጣኞች ኃላፊነት ሰጥቷል። ከውጤት ጋር…
ሪፖርት | አንተነህ ተፈራ ቡናማዎቹን ባለድል አድርጓል
አንደኛ ሳምንት ላይ መደረግ በነበረበት እና ዛሬ በተደረው ተስተካካይ የሊጉ መርሃግብር ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና
“በደጋፊዎቻችን ታጅበን ለመጫወት ጓጉተናል።” አሰልጣኝ ነጻነት ክብሬ “እግርኳስን ተወዳጅ ያደረገው ያልተጠበቁ ነገሮችን ማስተናገዱ ነው።” አሰልጣኝ በጸሎት…
መረጃዎች | 45ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚደረገው ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ ቡና ሁለቱም…
አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እና ሀዋሳ ከተማ ተለያዩ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረው ሀዋሳ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በዛሬው ዕለት አመሻሹን በይፋ መለያየቱን…
ሪፖርት| ስሑል ሽረዎች ከሰባ ሰባት ቀናት በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ መርሃግብር የብርሀኑ አዳሙ ብቸኛ ግብ ስሑል ሽረን አሸናፊ አድርጋለች። ስሑል ሽረዎች ከኢትዮ ኤሌክትሪክ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-0 ኢትዮጵያ መድን
ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የመቻል እና መድን ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።…

