የሀዋሳ ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ዛሬ በይፋ አዳዲስ አሰልጣኞችን መሾሙን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ክለቡን ከምስረታው ጀምሮ…
ዝ ክለቦች
ተስፋ ያልቆረጠው ተስፈኛ – ኃይለየሱስ ይታየው
ከመዲናችን አዲስ አበባ 580 ኪሎ ሜትሮችን ርቃ በምትገኘው ባህር ዳር ከተማ ተወልዶ ያደገው የዛሬው የተስፈኞች ገፅ…
የደጋፊዎች ገፅ | የአዳማ ከተማ ደጋፊዎች መኅበር ፕሬዝደንት አቶ ምስክር ሰለሞን
ከምስረታው ጀምሮ ብዙ እግርኳሰኛ ኮከብ ትውልዶችን አፍርቷል፣ በእግርኳሱ ከፍተኛ ስም እና ዝናም ያተረፈ ትልቅ ክለብ ነው።…
“ሁሉን ነገር ትቼ የተቀመጥኩት ለድሬዳዋ ለመጫወት ነው” ረመዳን ናስር
በድሬዳዋ በቅርብ ጊዜያት ከታዩ ባለ ክህሎት የግራ እግር ተጫዋች አንዱ የሆነው ረመዳን ናስር ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ…
አማኑኤል ዮሐንስ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለመመለስ ተስማማ
ከሳምንታት በፊት ለፋሲል ከነማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው አማኑኤል ዮሐንስ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለመመለስ ተስማምቷል። ከኢትዮጵያ ቡና…
“ተጫዋቹ ስለቸኮለ ነው እንጂ ተስማምተን ነበር” አቶ ኡቴሳ ኡጋሞ – የሀዋሳ ከተማ ሥራ አስኪያጅ
ከትናንት በስቲያ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የእግድ ውሳኔ የተላለፈበት ሀዋሳ ከተማ የተነሳበትን ቅሬታ ለመፍታት መዘጋጀቱን የክለቡ…
“ከፋሲል ውጭ የትም አልሄድም ” ሱራፌል ዳኛቸው
በፋሲል ከነማ የተሳኩ ድንቅ የሁለት ዓመት ቆይታ በማድረግ ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ቅድመ ስምምነት ያድረገበትን ምክንያት ሱራፌል…
ሲዳማ ቡና የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ
የመስመር አጥቂው ሀብታሙ ገዛኸኝ በሲዳማ ቡና ለመቆየት ተስማማ፡፡ የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል እያራዘሙ እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም…
ሲዳማ ቡና ማሊያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
ማሊያዊው አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማምቷል፡፡ የሞሮኮውን ክለብ ራፒድ ኦውድን ለቆ በ2011 ወደ ኢትዮጵያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የውጭ ሀገር አሰልጣኝ ለመቅጠር ወሰነ
አሰልጣኝ አልባ ቢሆንም ተጫዋች ለማስፈረም እና ውል ለማራዘም እየተስማማ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የውጭ አሰልጣኝ ለመቅጠር እንደወሰነ…

