ሪፖርት | የመጋረጃ መግለጫው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ሰበታ ከተማን ከድሬዳዋ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት…

ሰበታ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[insert page=’%e1%88%b0%e1%89%a0%e1%89%b3-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%88%9b-%e1%8b%b5%e1%88%ac%e1%8b%b3%e1%8b%8b-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%88%9b’ display=’content’] – – ቅያሪዎች/ካርዶች 73′ ያሬድ ዱሬሳ 73′ ታደለ ፍጹም 84′ ዳዊት ዳንኤል 32′ አስጨናቂ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ

የነገ ሁለተኛ መርሐ ግብር የሆነውን የጊዮርጊስ እና ፋሲል ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ለሁለት የውድድር ዓመታት ከዋንጫ አሸናፊነት…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ 2013 የውድድር ዘመን ነገ ይጀምራል። የዓመቱ የመክፈቻ የሆነው የሰበታ እና የድሬዳዋ ጨዋታን…

ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ብርቱካናማዎቹ ሁለት ናሚቢያዊ የውጪ ዜጋ አጥቂዎች እና ኢትዮጵያዊ አንድ አማካይ ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ የናሚቢያ ዜግነት ያለው አጥቂው…

ጋናዊው አማካይ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቀለ

አማካዩ ካሉሻ አልሀሰን ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል፡፡ የጋናውን ክለብ ድሪምስን ለቆ በ2010 ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ በኋላ…

“ወደፊት ራሴን በትልቅ ደረጃ ማሳየት አስባለው” ተስፈኛው ወጣት ፍራኦል ጫላ

በአጭር በሆነው የአዳማ የታዳጊ ቡድን ቆይታው በአስደናቂ ሁኔታ ጎል የማስቆጠር አቅሙን እያሳየ የሚገኘው ፍራኦል ጫላ የዛሬው…

ወላይታ ድቻዎች ከአንድ ሳምንት ልምምድ ማቆም በኋላ ዳግም ተመልሰዋል

ወላይታ ድቻዎች ከቀናት ቆይታ በኃላ ወደ መደበኛ ልምምዳቸው ተመልሰዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጀመር በጣት የሚቆጠር ቀን…

ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተከላካዮችን አስፈረመ

የመቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተከላካዮች በአንድ ዓመት ውል ሠራተኞቹን ተቀላቅለዋል፡፡ አዲስ አበባ ከትመው ለ2013 ቢትኪንግ ፕሪምየር…

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከብሩክ በየነ ጋር

በብዙዎች ተስፋ የተጣለበት የዛሬው እንግዳቸን ብሩክ በየነ የተወለደው ከአዲስ አበባ 273 ኪሎ ሜትሮችን ርቃ በምትገኘው ሀዋሳ…