በፋሲል ከነማ የተሳኩ ድንቅ የሁለት ዓመት ቆይታ በማድረግ ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ቅድመ ስምምነት ያድረገበትን ምክንያት ሱራፌል…
ዝ ክለቦች
ሲዳማ ቡና የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ
የመስመር አጥቂው ሀብታሙ ገዛኸኝ በሲዳማ ቡና ለመቆየት ተስማማ፡፡ የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል እያራዘሙ እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም…
ሲዳማ ቡና ማሊያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
ማሊያዊው አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማምቷል፡፡ የሞሮኮውን ክለብ ራፒድ ኦውድን ለቆ በ2011 ወደ ኢትዮጵያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የውጭ ሀገር አሰልጣኝ ለመቅጠር ወሰነ
አሰልጣኝ አልባ ቢሆንም ተጫዋች ለማስፈረም እና ውል ለማራዘም እየተስማማ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የውጭ አሰልጣኝ ለመቅጠር እንደወሰነ…
ባህር ዳር ከተማ ከሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል
ባሳለፍው ዓመት የክረምት የዝውውር መስኮት የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅለው የነበሩት ሁለት ማሊያዊ ተጫዋቾች ከክለቡ ጋር መለያየታቸው ተሰምቷል።…
ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ኤፍሬም ዘካሪያስ ወደ ሀዋሳ ከተማ በድጋሚ ለመመለስ ተስማማ፡፡ ከመተሐራ ከተገኘ በኃላ በኢትዮጵያ ቡና…
“ለፋሲል መጫወት ብፈልግም በአንዳንድ ነገሮች ባለመስማማታችን ወደ ሌላ ክለብ ለመሄድ ወስኛለው” ሙጂብ ቃሲም
የ2012 ውድድር ዘመን እስከተቋረጠበት ጊዜ ድረስ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ይመራ የነበረ ሙጂብ ቃሲም ከፋሲል ከነማ…
“በቅዱስ ጊዮርጊስ ደስተኛ ብሆንም በውሰት ወደ ወልቂጤ አምርቻለው” አሜ መሐመድ
በቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስት ዓመት ቆይታ ያደረገው እና በቅርቡ ወደ ወልቂጤ ከተማ ለመመምራት የተስማማው አሜ መሐመድ ስላለው…
“ለፋሲል ከነማ ደጋፊ ትልቅ ክብር አለኝ” ሽመክት ጉግሳ
አስቀድሞ ከፋሲል ከነማ ጋር ውሉን ለማደስ ከስምምነት ደርሶ በዛሬው ዕለት ደግሞ ለቀድሞ ክለቡ ወላይታ ድቻ የመስማማቱን…
ሀዋሳ ከተማ የእገዳ ውሳኔ ተላለፈበት
በቀድሞ ተጫዋቹ ገብረመስቀል ዱባለ በቀረበበት ክስ የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ማንኛውም…

