“ብቸኛዋ አፍሪካዊት እንስት…” ትውስታ በመሠረት ማኒ አንደበት

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቡድንን በመምራት የመጀመሪያዋ ሴት አሰልጣኝ በመሆን ታሪክ የሰራችው፣ በሴቶች እግርኳስ ከክለብ እስከ ብሔራዊ…

“ወደፊት በቋሚነት ለሀገሬ መጫወት እፈልጋለሁ” ተስፈኛው ግብ ጠባቂ ጆርጅ ደስታ

ዘንድሮ በፕሪምየር ሊጉ በወልቂጤ ከተማ የሚገኘው ግብ ጠባቂው ጆርጅ ደስታ በዛሬው የተስፈኛ አምዳችን ላይ ተመልክተነዋል፡፡ ተወልዶ…

“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከአቤል ያለው ጋር…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጣኑ አጥቂ አቤል ያለው የዘመናችን የዋክብት ገፅ የዛሬ እንግዳችን ነው። ወቅቱን በምን ሁኔታ እያሳለፈ…

ወላይታ ድቻ ለፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማኅበር ጥያቄ አቀረበ

” አገልግሎት ያላገኘሁበትና አስቀድሞ የከፈልኩት ክፍያ ይመለስልኝ” ሲል ወላይታ ድቻ ለሊግ አክስዮን ምኅበሩ ጥያቄውን በደብዳቤ አቅርቧል።…

የሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቾች ማኅበር አቋቋሙ

“የሀዋሳ ከተማ የቀድሞ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች” በሚል መጠሪያ በጎ አላማን ያዘለ ማኅበር ዛሬ በሀዋሳ ሴንትራል…

“የዘመኑ ኮከቦች ገፅ” ከሳሙኤል ዮሐንስ ጋር…

የቢጫዎቹቹ ቁልፍ ተጫዋች ሳሙኤል ዮሐንስ የዛሬው የዘመናችን ኮከቦች እንግዳ ነው። ባለፉት ሁለት ዓመታት በሊጉ በግራ መስመር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ ውይይት አካሄደ

(መረጃው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ነው።) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ሀላፊዎች…

ሁለገቡ ተስፈኛ አሸናፊ ሀፍቱ

በዘንድሮ የውድድር ዓመት ነጥረው ከወጡት ተስፈኛ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ፈጣኑ አሸናፊ ሀፍቱ የዛሬ እንግዳችን ነው። በትግራይ…

ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ወጣት የት ይገኛል ?

በሲዳማ ቡና ከ2009 እስከ 2010 በነበረበት ወቅት ብዙ ተስፋ ታይቶበት የነበረው ሙጃይድ መሐመድ ጉዳት ካስተናገደ በኃላ…

ሦስት ክለቦች የተጫዋቾች ደሞዝ የከፈሉ ቀጣይ ክለቦች ሆነዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾችን ደሞዝ የከፈሉ ቡድኖች አስር የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን ጨምሮ 16 ሲደርሱ ማኅበሩ በዛሬው…