ለ5ኛ ጊዜ በተዘጋጀው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ላይ የነበሩ ክንውኖች እና በተጨዋቾች ዝውውር ዙርያ ክለቡ ያጋጠመውን…
ዝ ክለቦች
በወልዋሎ እየተደረጉ ስላሉ ለውጦች የክለቡ ም/ፕሬዝዳንት ይናገራሉ
“ለውጦች በማድረግ ክለቡን አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ እና ግልፅነት የተሞላበት አሰራር ለማምጣት እየሰራን ነው። የክለባችን ቤተሰብም…
የአሸናፊ በጋሻው የእውቅና መርሐግብር በቀጣይ ሳምንት ይደረጋል
ለቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና እና ለብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አሸናፊ በጋሻው የተዘጋጀው የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም በቀጣይ ሳምንት…
ወላይታ ድቻ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ
የጦና ንቦቹ ኤልያስ አሕመድን ስምንተኛ ፈራሚ ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ የቀድሞው የሰበታ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ተጫዋች…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ከሰሞኑ ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው አዳማ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል። ከፈራሚዎቹ መሀል አንድነት…
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ
ሱሌይማን መሐመድ እና በላይ ዓባይነህ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማምተዋል። የቀድሞው የባንኮች እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር…
አዳማ ከተማ እና ውዝፍ ዕዳው
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከነበረው ጥንካሬ በተለያዩ ከሜዳ ውጭ በሚያጋጥሙት ፈተናዎች እየተንገዳገደ የሚገኘው አዳማ ከተማ ያልተከፈለ ውዝፍ…
ሀዋሳ ከተማ የአጥቂውን ውል አድሷል
ሀይቆቹ የፈጣኑን አጥቂ እስራኤል እሸቱን ውል ማምሻውን ለማራዘም ተስማሙ፡፡ እስራኤል ከሀዋሳ ተስፋ ቡድን ካደገ በኃላ ያለፉትን…
ሲዳማ ቡና የወሳኙን አማካይ ውል አራዘመ
ዛሬ በውል ማደስ እና አዲስ ተጫዋቾች በማስማማት ተጠምደው የዋሉት ሲዳማ ቡናዎች የአጥቂ አማካዩ ዳዊት ተፈራን ለመቆየት…
ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ቀደም ብለው አራት ወጣት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምተው የነበሩት ወላይታ ድቻዎች ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን እና ግብ ጠባቂ…

