በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የሊጉ ውድድር መቋረጡን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና በአሁኑ ወቅት የሚገኝበት ሁኔታ እና የተጫዋቾች የደሞዝ…
ዝ ክለቦች
መቐለ 70 እንደርታ በአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ ዙርያ ተቃውሞውን ገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኩባንያ የዘንድሮ የውድድር ዘመን በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ…
የፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ስለ ሊጉ መሠረዝ ይናገራል
የ2012 ውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሙሉ ለሙሉ ከመሠረዙ አስቀድሞ የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነቱን የፋሲል ከነማው አጥቂ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የፌዴሬሽኑን ውሳኔ አክብሮ ለተጫዋቾች እና ሠራተኞቹ የደሞዝ ክፍያ እንደሚፈፅም አስታወቀ
በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት ውድድሮች መሠረዛቸውን ተከትሎ ክለቦች የተጫዋቾቻቸውን ውል አክብረው ተገቢውን ደሞዝ እንዲፈፅሙ የሊግ ኩባንያው ማሳወቁ…
ፋሲል ከነማ ለካፍ ቅሬታ እንደሚያቀርብ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንንሮ የውድድር ዘመን መሰረዙንና ይህን ተከትሎም በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክል የለም በመባሉ ፋሲል…
ተስፈኛው ወጣት ዊልያም ሰለሞን
በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፈ ለሚገኘው መከላከያ ከተስፋ ቡድን ወደ ዋናው ቡድን ባደገበት ዓመት እጅግ አስገራሚ እንቅስቃሴ እያደረገ…
ሀዲያ ሆሳዕና ስታዲየሙን ሊያድስ ነው
ቅሬታን ሲያስተናግድ የከረመው የሀዲያ ሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታድየም ሙሉ በሙሉ የማሻሻያ ግንባታ ሊደረግበት ነው፡፡ በፕሪምየር…
የኢትዮጵያ ቡና የራሱን የልምምድ ሜዳ ዝግጁ አደረገ
በተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ ወጪ በማውጣት ልምምድ ይሰራ የነበረው ኢትዮጵያ ቡና የራሱ የልምምድ ሜዳ አዘጋጅቶ ማጠናቀቁ ታውቋል።…
መብራህቶም ፍስሀ እና ያልተጠበቀው ሽግግር
ባለፈው ዓመት በዚህ ወቅት ላይ ሳይጠበቅ ስድስት ዓመታት የተጫወተበት ክለብ ባቀረበለት ጥያቄ መሰረት ጫማውን ሰቅሎ ወደ…
“የቡናማዎቹ የፕሪምየር ሊጉ ብቸኛ ዋንጫ ስኬት” ትውስታ በዕድሉ ደረጄ አንደበት
2003 ኢትዮጵያ ቡና የፕሪምየር ሊጉን የመጀመርያ ዋንጫ ሲያነሳ የወቅቱ የቡድኑ አንበል ዕድሉ ደረጄ ጊዜውን ወደ ኃላ…

